# ያህዌ የእስራኤልን ህዝብ በበረሃ ቢገድል ሙሴ አህዛብ ምን ይላሉ አለ? ያህዌ ህዝቡን ሊያወርሳቸው ወደ ማለላቸው ምድር ሊያስገባቸው ስላልቻለ በበረሃ ገደላቸው ይላሉ አለ፡፡