8 lines
556 B
Markdown
8 lines
556 B
Markdown
|
# የአጋር ልጅ ባደገ ጊዜ ምን ሆነ?
|
||
|
|
||
|
የአጋር ልጅ ቀስተኛ ሆነ፣ እናቱም ከግብፅ ሚስት አመጣችለት
|
||
|
|
||
|
# አቢሜሌክ የፈለገው አብርሃም ምን ለማድረግ እንዲምልለት ነበር?
|
||
|
|
||
|
አቢሜሌክ፣ አብርሃም በእርሱ ወይም በልጆቹ ወይም በዘሮቹ ክፉ ላለማድረግ እንዲምልለት ፈለገ፡፡ አቢሜሌክ ለአብርሃም ያሳየውን ቸርነት አብርሃምም ለእርሱ እንዲያደርግለት ጠየቀው
|