am_tq/amo/05/10.md

8 lines
383 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ብርቱዎች የሚጠሉትና የሚንቁት ማንን ነው?
ብርቱዎች የሚገሥጿቸውን ይጠላሉ እውነት የሚናገሩትንም ይንቃሉ።
# ብርቱዎች ምን አደረጉ እግዚአብሔርም ለምን ይቀጣቸዋል?
ብርቱዎች ድሆችን ረጋግጠዋል ስለዚህም እግዚአብሔር ይቀጣቸዋል።