# ማርቆስ 9፡ 7-8 ማርቆስ 9፡ 7-8 ይህ የሚወደው ልጄ ነው፡፡ እርሱን ስሙት፡፡ እግዚአብሔር “ስለሚወደው ልጁ”፣ የእግዚአብሔር ልጅ ስለሆነው ስለ ልጁ ያለውን ፍቅር የገለጸበት መንገድ ነው፡፡ የሚወደው ልጄ ይህ የእግዚአብሔር ልጅ የሚለው የኢየሱስ ወሳኝ የሆነ የማዕረግ ስም ነው፡፡ (ተመልከ: [[rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]])