# አጠቃላይ መረጃ ዮናታን ሥለ ሰለሞን ለአዶንያስ መናገሩን ቀጥሏል፡፡ # በመንግስቱ ዙፋን ላይ ተቀምጦአል አማራጭ ትርጉሞች 1) እነዚህ ቃላት ንጉስ የመሆን ዘይቤአዊ ንግግሮች መሆናቸውን የ1 ነገስት 1፡35 ተመሣሣይ ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ፡ አሁን ንጉስ ነው፡፡ ወይም 2) ሰለሞን በአካል በዙፋን ላይ ተቀምጦ ነበር፡፡ # ዛሬ በዙፋኔ ላይ የሚቀመጠውን አማራጭ ትርጉሞች 1) እነዚህ ቃላት ንጉሥ የመሆን ዘይቤአዊ ንግግሮች መሆናቸውን፡፡ የ 1ነገስት 1፡35 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ዛሬ እንደ እኔ ንጉሥ ሊሆን ያለ” ወይም 2) ሰለሞን በአካል በዙፋን ላይ ተቀምጦ ነበር፡፡