# 1ቆሮንቶስ 7፥1-2 እንግዲህ ጳውሎስ በትምህርቱ አዲስ ርዕስ ያስተዋውቃል። ስለ ጻፋችሁልን ነገሮች የቆሮንቶስ ሰዎች ለጳውሎስ ለአንዳንድ ጥያቄዎች መልስ ፈልገው ደብዳቤ ጽፈውለት ነበር። ለሰው እዚህ ላይ ወንድ ወይም ሴት የትዳር ጓደኛ ይህ መልካም ነው ትኩረት፡- «ይህ ትክክልና ተቀባይነት ያለው ነው» ነገር ግን ስለ ዝሙት ምክንያት ፈተና ትኩረት፦ «ነገር ግን ሰዎች በዝሙት ፈተና ላይ እንዳይውድቁ» እያንዳንዱ ሰው የራሱ ሚስት ይኑራው እንዲሁም እያንዳንዷ ሴት ለራሷ ባል ይኑራት ብዙ ሚስት በሚያገቡ ማህበር ሰብ ግልጽ ለማድረግ፦«እያንዳንዱ ሰው አንድ ሚስት ሊኖረው ይገባል እንዲሁም እያንዳንዷ ሴት የራሷ ባል ሊኖራት ይገባል»