am_tn/1ki/09/03.md

12 lines
782 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ፀሎትህንና ልመናህን
ፀሎትና ልመና በመሠረቱ አንድ አይነት ትርጉም ሲኖራቸው የሰለሞን ጥያቄ ከቅንነት እንደሆነ እግዚአብሔር እውቅና እንደሠጠው አፅንኦት ለመስጠት ነው የ1ነገስት 8፡28 ትርጉምን ተመልከት፡፡
# ለዘላለምም ስሜ በዚያ ያድር ዘንድ
“ስም” ለአንድ ግለሰብ ዘይቤአዊ ነው፡፡ ተርጓሚ “ለዘላለም በዚያ ለመኖርና ባለቤትነት ማሳያ”
# ዓይኖቼና ልቤም …….በዚያ ይሆናሉ
“ዓይንና ልብም” የሰውን ሙሉ ሁለንተና ዘይቤ ናቸው፡፡ ተርጓሚ “ጥበቃና ጥንቃቄ አደርግለታለው”