am_tn/1ki/20/04.md

12 lines
884 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አንተ እንዳልከው ይሁን
ይህ ስምምነትን የሚገልጽ ፈሊጥ ነው፡፡ "ከአንተ ጋር እስማማለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
# ነገ በዚህን ጊዜ
"ነገ ልክ በዛሬው ሰዓት"
# እነርሱን በዐይናቸው ፊት ደስ እንዳሰኛቸው
እዚህ ስፍራ "ዐይኖች" የሚለው የሚወክለው ትኩረት ሰትተው አንዳች ነገር የሚመለከቱ እና ያንን የሚገልጹ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ "እነርሱን ደስ የሚያሰኘውን ነገር በሙሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)