am_zep_text_ulb/02/15.txt

3 lines
424 B
Plaintext

\v 15 ይህች በልቧ ‹‹እኔ ብቻ ነኝ፤ ከእኔ በቀር ማንም የለም›› ያለች ያለ አንዳች ፍርሃት ተደላድላ ትኖር የነበረች ከተማ ነች፡፡
ታዲያ፣ እንዴት የዱር አራዊት የሚኖሩባት ባድማ ሆና ቀረች?
በአጠገቧ የሚያልፉ ሁሉ ያፌዙባታል፤ እጃቸውንም በንቀት ያወዛውዙባታል!