Wed May 24 2017 15:53:51 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-24 15:53:52 +03:00
parent 1a52e370cd
commit d34aaeb4b9
5 changed files with 6 additions and 8 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
8.ነገር ግን እንግዳ ተቀባይ፣ መልካምን የሚወድ፣ ጠንቃቃ፣ጻድቅ ፣መንፈሳዊና ራሱን የሚገዛ መሆን አለበት።
9.በጤናማ ትምህርት ሌሎችን ለማበረታታት፣የሚቃወሙትን ለመገሠጽ እንዲችል እውነተኛውን ትምህር አጥብቆ መያዝ ይኖርበታል።
\v 8 8.ነገር ግን እንግዳ ተቀባይ፣ መልካምን የሚወድ፣ ጠንቃቃ፣ጻድቅ ፣መንፈሳዊና ራሱን የሚገዛ መሆን አለበት።
\v 9 9.በጤናማ ትምህርት ሌሎችን ለማበረታታት፣የሚቃወሙትን ለመገሠጽ እንዲችል እውነተኛውን ትምህር አጥብቆ መያዝ ይኖርበታል።

View File

@ -1,2 +1 @@
10. ሥርዓት የሌላቸው በተለይም ከተገረዙት ወገን የሆኑ ብዙዎች አሉ። ቃላቸው ከንቱ ነው። ሰዎችን ያስታሉ፣በተሳሳተ መንገድም ይመራሉ።
11. እነዚህን ዝም ማሰኘት ይገባል። ለነውረኛ ትርፍ ብለው ማስተማር የማይገባቸውን እያስተማሩ ፣መላ ቤተሰብን ያፈርሳሉ።
\v 10 ሥርዓት የሌላቸው በተለይም ከተገረዙት ወገን የሆኑ ብዙዎች አሉ። ቃላቸው ከንቱ ነው። ሰዎችን ያስታሉ፣በተሳሳተ መንገድም ይመራሉ። \v 11 እነዚህን ዝም ማሰኘት ይገባል። ለነውረኛ ትርፍ ብለው ማስተማር የማይገባቸውን እያስተማሩ ፣መላ ቤተሰብን ያፈርሳሉ።

View File

@ -1,2 +1 @@
12. ከነሱ ከራሳቸው ነብያት መካከል አንዱ ፣''የቀርጤስ ሰዎች ዘወትር ውሸተኞች፣ክፉና አደገኛ አውሬዎች፣ ሰነፍ ሆዳሞች ናቸው'' ብሏል፡፡
13. ይህም አባባል ትክክል ነው፣ ስለዚህ ጤነኛ እምነት እንዲኖራቸው አጥብቀህ ገሥጻቸው ።
\v 12 ከነሱ ከራሳቸው ነብያት መካከል አንዱ ፣''የቀርጤስ ሰዎች ዘወትር ውሸተኞች፣ክፉና አደገኛ አውሬዎች፣ ሰነፍ ሆዳሞች ናቸው'' ብሏል፡፡ \v 13 ይህም አባባል ትክክል ነው፣ ስለዚህ ጤነኛ እምነት እንዲኖራቸው አጥብቀህ ገሥጻቸው ።

View File

@ -1 +1 @@
14. ጊዜያቸውን በአይሁድ ተረትና፣ ከእውነት በራቁ ሰዎች ትዕዛዛት ላይ አያባክኑ።
\v 14 ጊዜያቸውን በአይሁድ ተረትና፣ ከእውነት በራቁ ሰዎች ትዕዛዛት ላይ አያባክኑ።

View File

@ -42,10 +42,10 @@
"01-01",
"01-04",
"01-06",
"01-08",
"01-10",
"01-12",
"01-14",
"01-15",
"02-title",
"02-01",
"02-03",