Wed May 24 2017 13:48:52 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-24 13:48:54 +03:00
parent 53dcec2f27
commit 855db80e7a
4 changed files with 4 additions and 9 deletions

View File

@ -1,3 +1 @@
3. በእድሜ የገፉ ሴቶችም እንዲሁ ጨዋዎችና፣ ከሃሜት የራቁ መሆን አለባቸው፡፡ ወይን ጠጅ ጠጪዎች መሆን አይገባቸውም። መልካም የሆነውን ማስተማር ይገባችዋል
4. ወጣት ሴቶችን በአስተሳሰባቸው ሚዛናዊ እንዲሆኑ እንዲያሳስቧቸው፣የገዛ ባሎቻቸውና ልጆቻቸውን የሚወዱ ፣ጠንቃቃ እንዲሆኑ እንዲያበርቷቷቸው፣
5. የእግዚአብሔር ቃል እንዳይሰደብ ንፁህ ፣መልካም የቤት አስተዳዳሪና፣ለባሎቻቸውም የሚታዘዙ ይሁኑ።
\v 3 በእድሜ የገፉ ሴቶችም እንዲሁ ጨዋዎችና፣ ከሃሜት የራቁ መሆን አለባቸው፡፡ ወይን ጠጅ ጠጪዎች መሆን አይገባቸውም። መልካም የሆነውን ማስተማር ይገባችዋል \v 4 ወጣት ሴቶችን በአስተሳሰባቸው ሚዛናዊ እንዲሆኑ እንዲያሳስቧቸው፣የገዛ ባሎቻቸውና ልጆቻቸውን የሚወዱ ፣ጠንቃቃ እንዲሆኑ እንዲያበርቷቷቸው፣ \v 5 የእግዚአብሔር ቃል እንዳይሰደብ ንፁህ ፣መልካም የቤት አስተዳዳሪና፣ለባሎቻቸውም የሚታዘዙ ይሁኑ።

View File

@ -1,3 +1 @@
6. በተመሳሳይ መንገድ፣ ወጣት ወንዶች ጠንቃቆች እንዲሆኑ አሳስባቸው።
7. በነገር ሁሉ ራስህን የመልካም ሥራ ምሳሌ አድርገህ ተገኝ፤ በትምህርትም ንጽህናን፣ጨዋነት፣የማይነቀፍ ጤናማ ቃላት ይኑርህ።
8. ስለ እኛ የሚናገረው ምንም ክፉ ነገር እንዳይኖር። የማይነቀፍ ስህተት የሌለበትን፣ ነገር ግን ሊቃወም የሚሞክረውን የሚያሳፍር ቃላትን ተናገር።
\v 6 በተመሳሳይ መንገድ፣ ወጣት ወንዶች ጠንቃቆች እንዲሆኑ አሳስባቸው። \v 7 በነገር ሁሉ ራስህን የመልካም ሥራ ምሳሌ አድርገህ ተገኝ፤ በትምህርትም ንጽህናን፣ጨዋነት፣የማይነቀፍ ጤናማ ቃላት ይኑርህ። \v 8 ስለ እኛ የሚናገረው ምንም ክፉ ነገር እንዳይኖር። የማይነቀፍ ስህተት የሌለበትን፣ ነገር ግን ሊቃወም የሚሞክረውን የሚያሳፍር ቃላትን ተናገር።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 9 9. ባሪያዎች በሁሉም ነገር ለጌቶቻቸው ይታዘዙ። ጌቶቻቸውን ደስ ሊያሰኟቸው ይሞክሩ እንጂ ፣አይከራከሯቸው።
\v 10 10.ስለ መድሃኒታችን እግዚአብሔር የምናስተምረው፣ በሁሉ መንገድ የሚማርክ እንዲሆን፣ታማኝነትን ያሳዩ እንጂ አይስረቁ።
\v 9 ባሪያዎች በሁሉም ነገር ለጌቶቻቸው ይታዘዙ። ጌቶቻቸውን ደስ ሊያሰኟቸው ይሞክሩ እንጂ ፣አይከራከሯቸው። \v 10 ስለ መድሃኒታችን እግዚአብሔር የምናስተምረው፣ በሁሉ መንገድ የሚማርክ እንዲሆን፣ታማኝነትን ያሳዩ እንጂ አይስረቁ።

View File

@ -49,8 +49,8 @@
"01-15",
"02-title",
"02-01",
"02-03",
"02-06",
"02-09",
"02-11",
"02-14",
"02-15",