Mon Jul 11 2016 11:27:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-05 2016-07-11 11:27:57 +03:00
parent 66bd6199c4
commit 3fb3b415aa
1 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
11. ልብ በል፣ሰዎችን ሁሉ ሊያድን የሚችለው የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጧል፡፡
12. እናም ሃጢዓተኝነትና ዓለማዊ ምኞትን እንድንክድና፣ በአሁኑ ዘመን በጥንቃቄ፣ በጽድቅና፣ እግዚአብሔርን በመምሰል እንድንኖር ያስለምደናል
13. በደስታ ልንቀበለው የምንጠብቀውን የታላቁን የእግዚአብሔርን ክብርና የመድሃኒታትን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ ተስፋ እንድናደርግ ነው።
11. ሰዎችን ሁሉ ሊያድን የሚችለው የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጧል፡፡
12. ይህም ፀጋ ሃጢዓተኝነትና ዓለማዊ ምኞትን እንድንክድና፣ በአሁኑ ዘመን በጥንቃቄ፣ በጽድቅና፣ እግዚአብሔርን በመምሰል እንድንኖር ያስለምደናል
13. ይህም በደስታ ልንቀበለው የምንጠብቀውን ፣የታላቁን አምላካችንና አዳኛችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ ተስፋ እንድናደርግ ነው።