Mon May 21 2018 13:31:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-05-21 13:31:31 +03:00
parent b15bb56246
commit ace0c7031e
5 changed files with 9 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 10. እኔ የውዴ ነኝ፡የእርሱም ምኞት ወደ እኔ ነው። \v 11 11. ውዴ ሆይ ና! ወደ ገጠር እንሂድ፡ወደ መንደርም ገብተን በአንዱ ስፍራ እንደር።
\v 10 እኔ የውዴ ነኝ፡የእርሱም ምኞት ወደ እኔ ነው። \v 11 ውዴ ሆይ ና! ወደ ገጠር እንሂድ፡ወደ መንደርም ገብተን በአንዱ ስፍራ እንደር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 12. በማለዳ ወደ ወይኑ ተክል ቦታ ሄደን ወይኑ እንቡጥ አውጥቶ፥ አበባው ፈክቶ፥ ሮማኑ ደግሞ አብቦ እንደሆነ እንይ፡ በዚያም ፍቅሬን ገልጬልህ ደስ እንዲልህ አደርጋለሁ።
\v 12 በማለዳ ወደ ወይኑ ተክል ቦታ ሄደን ወይኑ እንቡጥ አውጥቶ፥ አበባው ፈክቶ፥ ሮማኑ ደግሞ አብቦ እንደሆነ እንይ፡ በዚያም ፍቅሬን ገልጬልህ ደስ እንዲልህ አደርጋለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 13.ትርንጎዎች ጣፋጭ መዓዛቸውን ሰጡ፡ሌሎችም ደስ የሚያሰኙ ፍራፍሬዎች በደጃችን ሞልተዋል። ውዴ ሆይ፡ ከእነዚህም ፍሬዎች ሁሉ የበሰሉትንና አዲስ የተቀተፉትን ለአንተ አስቀምጬልሃለሁ።
\v 13 ትርንጎዎች ጣፋጭ መዓዛቸውን ሰጡ፡ ሌሎችም ደስ የሚያሰኙ ፍራፍሬዎች በደጃችን ሞልተዋል። ውዴ ሆይ፡ ከእነዚህም ፍሬዎች ሁሉ የበሰሉትንና አዲስ የተቀተፉትን ለአንተ አስቀምጬልሃለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\c 8 \v 1 1. የእናቴን ጡት ጠብቶ ያደገ የራሴ ወንድም እንዳለኝ ሁላቸውም የሚያውቁትን ያህል ምነው መዋደዳችን ሁሉም ሰው ባወቀልኝ! እንደዚያ ቢሆን መንገድ ላይ አግኝቼ ስስምህ ማንም አይነቅፈኝም ነበር።
\c 8 \v 1 የእናቴን ጡት ጠብቶ ያደገ የራሴ ወንድም እንዳለኝ ሁላቸውም የሚያውቁትን ያህል ምነው መዋደዳችን ሁሉም ሰው ባወቀልኝ! እንደዚያ ቢሆን መንገድ ላይ አግኝቼ ስስምህ ማንም አይነቅፈኝም ነበር።

View File

@ -107,6 +107,11 @@
"07-05",
"07-07",
"07-09",
"07-10",
"07-12",
"07-13",
"08-title",
"08-01",
"08-14"
]
}