Mon May 21 2018 13:19:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
08422087ee
commit
579cc51e13
|
@ -1,3 +1,3 @@
|
|||
\v 9 9. አንቺ ከሴቶች ሁሉ የተዋብሽ ሆይ፡ውድሽ ከሌሎች ወንዶች እንደሚበልጥ የምታስቢው ለምንድን ነው? በምን መንገድ ነው ከሌሎች ወንዶች የሚበልጠው? ይህን ሁሉ እንድንነግረው የምትማጠኚንስ ለምንድን ነው?
|
||||
\v 9 አንቺ ከሴቶች ሁሉ የተዋብሽ ሆይ፡ውድሽ ከሌሎች ወንዶች እንደሚበልጥ የምታስቢው ለምንድን ነው? በምን መንገድ ነው ከሌሎች ወንዶች የሚበልጠው? ይህን ሁሉ እንድንነግረው የምትማጠኚንስ ለምንድን ነው?
|
||||
|
||||
ሙሽራዪቱ
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 10 10. ውዴ ከሌሎች ወንዶች ይልቅ እጅግ የተዋበ፥ጠንካራና የሚመስለው የሌለ ነው። \v 11 11. ራሱ የጠራ ወርቅ ስለሚመስል እጅግ ያማረ ነው፡ጠጉሩ ዞማ ሲሆን፥ እንደቁራም የጠቆረ ነው።
|
||||
\v 10 ውዴ ከሌሎች ወንዶች ይልቅ እጅግ የተዋበ፥ጠንካራና የሚመስለው የሌለ ነው። \v 11 ራሱ የጠራ ወርቅ ስለሚመስል እጅግ ያማረ ነው፡ጠጉሩ ዞማ ሲሆን፥ እንደቁራም የጠቆረ ነው።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 12 12. ዐይኖቹ በወንዝ አጠገብ እንዳሉ ርግቦች ያምራሉ፡ የዐኖቹም ነጩ ክፍል እንደ ወተት የነጣ ሲሆን፥ ዕንቁም የተተከለበት ይመስላል።
|
||||
\v 12 ዐይኖቹ በወንዝ አጠገብ እንዳሉ ርግቦች ያምራሉ፡ የዐኖቹም ነጩ ክፍል እንደ ወተት የነጣ ሲሆን፥ ዕንቁም የተተከለበት ይመስላል።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 13 13. ጉንጮቹ ደስ የሚል የሽቱ መዐዛ የሚናኙ የቅመም ዛፎች የሚያበቅል የአትክልት ቦታ ይመስላሉ። ከንፈሮቹም ከርቤ እንደሚያንጠባጥቡ ውብ አበቦች ናቸው።
|
||||
\v 13 ጉንጮቹ ደስ የሚል የሽቱ መዐዛ የሚናኙ የቅመም ዛፎች የሚያበቅል የአትክልት ቦታ ይመስላሉ። ከንፈሮቹም ከርቤ እንደሚያንጠባጥቡ ውብ አበቦች ናቸው።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 14 14. ክንዶቹም በዕንቁ ፈርጥ ያጌጠ ክብ ጫፍ ያለው የወርቅ ዘንግ ይመስላሉ፡ሰውነቱም በሰንፔር ፈርጥ እንዳጌጠ አምሮም እንደተሠራ የዝሆን ጥርስ ናቸው።
|
||||
\v 14 ክንዶቹም በዕንቁ ፈርጥ ያጌጠ ክብ ጫፍ ያለው የወርቅ ዘንግ ይመስላሉ፡ሰውነቱም በሰንፔር ፈርጥ እንዳጌጠ አምሮም እንደተሠራ የዝሆን ጥርስ ናቸው።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 15 15. እግሮቹ ከንጹሕ ወርቅ በተሠራ መቆሚያ ላይ የተተከሉ የዕብነ በረድ ምሰሶዎችን ይመስላሉ። እርሱ እንደ ሊባኖስ ተራሮችና ደስ እንደሚሉ የዝግባ ዛፎች ግርማ ሞገስ ያለው ነው።
|
||||
\v 15 እግሮቹ ከንጹሕ ወርቅ በተሠራ መቆሚያ ላይ የተተከሉ የዕብነ በረድ ምሰሶዎችን ይመስላሉ። እርሱ እንደ ሊባኖስ ተራሮችና ደስ እንደሚሉ የዝግባ ዛፎች ግርማ ሞገስ ያለው ነው።
|
|
@ -1,3 +1,3 @@
|
|||
\v 16 16. በሚስምበት ጊዜ አፉ ራሱ ጣፋጭ ነው፡ሁለንተናውም ማራኪ ነው። እናንት የኢየሩሳሌም ቆነጃጅት ውዴ ከሌሎች ወንዶች የሚበልጠው ከዚህ የተነሳ ነው።
|
||||
\v 16 በሚስምበት ጊዜ አፉ ራሱ ጣፋጭ ነው፡ሁለንተናውም ማራኪ ነው። እናንት የኢየሩሳሌም ቆነጃጅት ውዴ ከሌሎች ወንዶች የሚበልጠው ከዚህ የተነሳ ነው።
|
||||
|
||||
ባልንጀሮቿ
|
|
@ -83,6 +83,12 @@
|
|||
"05-06",
|
||||
"05-07",
|
||||
"05-08",
|
||||
"05-09",
|
||||
"05-10",
|
||||
"05-12",
|
||||
"05-13",
|
||||
"05-14",
|
||||
"05-15",
|
||||
"07-title",
|
||||
"08-14"
|
||||
]
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue