ኦ የእግዚአብሔር ጥበብና እውቀት ባለጠግነት ምን ያህል ጥልቅ ነው! ፍርዱ እንዴት የማይመረመር መንገዱም እንዴት ከመታወቅ ያለፈ ነው! «የጌታን ልብ የሚያውቅ ማነው? አማካሪውስ የሆነ ማነው?