am_rom_text_ulb/10/11.txt

1 line
356 B
Plaintext

\v 11 \v 12 \v 13 ምክንያቱም መጽሀፍ እንደሚል « በእርሱ የሚያምን አያፍርም» ። በዚህ ጉዳይ በአይሁድና በግሪክ ልዩነት የለም። ያው አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና ለሚጠሩትም ሁሉ ባለጠጋ ነው። የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።