\v 25 \v 26 በትንቢት ሆሴዕም ላይ «ህዝቤ ያልሆነውን ህዝቤ ብዬ ያልተወደደችውንም የተወደደች ብዬ እጠራለሁ። 'ህዝቤ አይደላችሁም በተባሉበት በዚያው ቦታ ' የህያው እግዚአብሔር ልጆች' ይባላሉ» እንደሚለው ነው።