\v 23 \v 24 \v 25 ተቆጠረለት የባለው ለእርሱ ጥቅም ብቻ የተጻፈ አይደለም። ጌታችን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛም ደግሞ ይቆጠርልን ዘንድ ተጽፏል። እርሱም ስለ መተላለፋችን ተላልፎ የተሰጠውና እኛን ለማጽደቅ ከሙታን የተነሣው ነው።