am_rom_text_ulb/04/13.txt

1 line
477 B
Plaintext

\v 13 \v 14 \v 15 ዓለምን የሚወርሱበት ለአብርሃምና ለዘሩ የተሰጠው ይህ ተስፋ በሕግ በኩል የተሰጠ አልነበረም። ይልቅ ይህ በእምነት በኩል የተገኘ ጽድቅ ነበር። በሕግ በኩል የሆኑት ወራሾች ከሆኑ እምነት ከንቱ ሆኗል፥ተስፋም ባዶ ሆኗል ማለት ነው። ሕግ ቁጣን ያመጣልና ሕግ ከሌለ አለመታዘዝም የለም።