am_rom_text_ulb/04/06.txt

1 line
404 B
Plaintext

\v 6 \v 7 \v 8 ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ሥራ ጽድቅን በሚቆጥርለት ሰው ላይ በረከትን ይናገራል። እርሱም፤"መተላለፋቸው የተተወላቸው፥ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው እነርሱ የተባረኩ ናቸው። ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ያ ሰው የተባረከ ነው።" ብሏል።