am_rom_text_ulb/03/09.txt

1 line
362 B
Plaintext

\v 9 \v 10 እንግዲህ ምን ይሁን? በዚህ ጉዳይ ራሳችንን ነጻ እያደረግን ነውን? በጭራሽ። አይሁድና ግሪኮች ሁሉም ከኃጢአት በታች ስለመሆናቸው አስቀድመን ወንጅለናቸዋልና። እንዲህ ተብሎ እንደተጻፈ "አንድም እንኳን ጻድቅ የለም።