am_rom_text_ulb/01/29.txt

1 line
621 B
Plaintext

\v 29 እነርሱ በአመጻ ሁሉ፥በጨካኝነት፥በክፉ ምኞትና በምቀኝነት፥በቅናት፥በነፍስ መግደል፥በጸብ፥በማታለልና በክፉ ሃሳብ የተሞሉ ናቸው። \v 30 ሐሜተኞች፥የሰው ስም አጥፊዎችና እግዚአብሔርን የሚጠሉ፥ቁጡዎች፥ዕብሪተኞችና ትዕቢተኞች ናቸው። ክፉ ነገሮችን የሚያመነጩና ለወላጆቻችው የማይታዘዙ፥ \v 31 ማስተዋል የሌላቸው፤እምነት የማይጣልባቸው፥ፍቅር የሌላቸውና የማይምሩ ናቸው።