\v 28 \v 29 በአንድ በኩል ወንጌልን በተመለከተ ስለእናንተ የተጠሉ ናቸው፣ በሌላ በኩል ደግሞ በእግዚአብሔር ምርጫ ምክንያት ስለአባቶቻቸው የተወደዱ ናቸው።ምክንያቱም የእግዚአብሔር ስጦታና ጥሪ አይለወጥም።