Mon Jul 25 2016 10:31:38 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-07-25 10:31:39 -07:00
parent 05238acf57
commit f590a2b66b
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 ወንድሞች ሆይ፥ ብዙ ጊዜ ወደ እናንተ ለመምጣት እንደ ሞከርኩኝና እስካሁን እንደተስተጓጎልኩኝ ሳታውቁ እንድትቀሩ አልፈልግም። ይህንን የፈለግሁት ከተቀሩት አሕዛብ እንዳገኘሁት ሁሉ ከእናንተ ደግሞ ጥቂት ፍሬ እንዳገኝ ነው። ለግሪኮችና ላልተማሩት፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉ ዕዳ አለብኝ። ስለዚህ፥በበኩሌ በሮ ለምትገኙት ለእናንተ ደግሞ ወንጌልን ለመስበክ ተዘጋጅቻለሁ።
\v 13 \v 14 \v 15 ወንድሞች ሆይ፥ ብዙ ጊዜ ወደ እናንተ ለመምጣት እንደ ሞከርኩኝና እስካሁን እንደተስተጓጎልኩኝ ሳታውቁ እንድትቀሩ አልፈልግም። ይህንን የፈለግሁት ከተቀሩት አሕዛብ እንዳገኘሁት ሁሉ ከእናንተ ደግሞ ጥቂት ፍሬ እንዳገኝ ነው። ለግሪኮችና ግሪኮች ላልሆኑት፥ለጥበበኞችና ለማያስተውሉ ዕዳ አለብኝ። ስለዚህ፥በበኩሌ በሮ ለምትገኙት ለእናንተ ደግሞ ወንጌልን ለመስበክ ተዘጋጅቻለሁ።