Sun May 14 2017 00:01:51 GMT+0300 (Jerusalem Daylight Time)

This commit is contained in:
Getachew_Yohannes 2017-05-14 00:01:52 +03:00
commit efe8b6886e
20 changed files with 20 additions and 20 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ። ወንጌሉም በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በነቢያቱ አስቀድሞ ተስፋ የሰጠው ነው። ይህም በስጋ ከዳዊት ዘር ስለተወለደው ስለ ልጁ ነው።
\c 1 \v 1 የእግዚአብሔርን ወንጌል በሐዋርያነት እንዲያገለግል ተለይቶ ከተጠራው ከኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ከጳውሎስ። \v 2 ወንጌሉም በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በነቢያቱ አስቀድሞ ተስፋ የሰጠው ነው። \v 3 ይህም ወንጌል በስጋ ከዳዊት ዘር ስለተወለደው ስለ ልጁ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 እርሱም በቅድስና መንፈስ ኃይል ከሙታን በመነሳት የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ የተነገረለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በስሙ ምክንያት ከእምነት የሚገኝ መታዘዝ በሕዝቦች ሁሉ መካከል እንዲሆን በእርሱ በኩል ጸጋንና ሐዋርያነትን ተቀበልን። በእነዚህ ሕዝቦች መካከል እናንተ ደግሞ የኢየሱስ ክርስቶስ ለመሆን ተጠራችሁ።
\v 4 እርሱም በቅድስና መንፈስ ኃይል ከሙታን በመነሳት የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ የተነገረለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነበር። \v 5 በስሙ ምክንያት ከእምነት የሚገኝ መታዘዝ በሕዝቦች ሁሉ መካከል እንዲሆን በእርሱ በኩል ጸጋንና ሐዋርያነትን ተቀበልን። \v 6 እናንተም በእነዚህ ሕዝቦች መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ ለመሆን ተጠራችሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 ይህ መልዕክት በእግዚአብሔር ለተወደዳችሁና ቅዱስ ሕዝብ ለመሆን ለተጠራችሁ በሮም ውስጥ ላላችሁት ሁሉ ነው። ከእግዚአብሔር ከአባታችንና ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
\v 7 ይህ መልዕክት የተጻፈው በእግዚአብሔር ለተወደዳችሁና ቅዱስ ሕዝብ ለመሆን ለተጠራችሁ በሮም ላላችሁት ሁሉ ነው። ከእግዚአብሔር ከአባታችንና ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 \v 10 ስለ እምነታችሁ በመላው ዓለም ተነግሮአልና አስቀድሜ ስለሁላችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል አምላኬን አመሰግናለሁ። ባለማቋረጥ እንደማስባችሁ በልጁ ወንጌል በመንፈሴ የማገለግለው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው። አሁን በመጨረሻ በተቻለኝ መጠን በእግዚአብሔር ፈቃድ ወደ እናንተ መቴ ይሳካልኝ ዘንድ ሁልጊዜ በጸሎቴ እለምናለሁ።
\v 8 ስለ እምነታችሁ በመላው ዓለም በመነገሩ ምክንያት አስቀድሜ ስለሁላችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል አምላኬን አመሰግናለሁ። \v 9 ባለማቋረጥ እንደማስባችሁ የልጁን ወንጌል በመንፈሴ የማገለግለው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው። \v 10 አሁን በተቻለኝ መጠን በእግዚአብሔር ፈቃድ ተሳክቶልኝ ወደ እናንተ እንድመጣ ሁልጊዜ በጸሎቴ እለምናለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 የሚያበረታችሁን ጥቂት መንፈሳዊ ስጦታ እንድሰጣችሁ ላያችሁ እናፍቃለሁ፥ይኸውም የእኔና የእናንተ በሆነ የእርስ በርሳችን እምነት አማካይነት በመካከላችሁ እንድንበረታታ ስለምጓጓ ነው።
\v 11 የሚያበረታችሁን ጥቂት መንፈሳዊ ስጦታ እንዳካፍላችሁ ላያችሁ እናፍቃለሁ፥ \v 12 ይኸውም የእኔና የእናንተ በሆነ የእርስ በርሳችን እምነት አማካይነት እንድንበረታታ ስለምጓጓ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 ወንድሞች ሆይ፥ ብዙ ጊዜ ወደ እናንተ ለመምጣት እንደ ሞከርኩኝና እስካሁን እንደተስተጓጎልኩኝ ሳታውቁ እንድትቀሩ አልፈልግም። ይህንን የፈለግሁት ከተቀሩት አሕዛብ እንዳገኘሁት ሁሉ ከእናንተ ደግሞ ጥቂት ፍሬ እንዳገኝ ነው። ለግሪኮችና ግሪኮች ላልሆኑት፥ለጥበበኞችና ለማያስተውሉ ዕዳ አለብኝ። ስለዚህ፥በበኩሌ በሮም ለምትገኙት ለእናንተ ደግሞ ወንጌልን ለመስበክ ተዘጋጅቻለሁ።
\v 13 ወንድሞች ሆይ፥ ብዙ ጊዜ ወደ እናንተ ለመምጣት እንደ ሞከርኩኝና እስካሁን እንደተስተጓጎልኩኝ ሳታውቁ እንድትቀሩ አልፈልግም። ወደ እናንተ መምጣት የፈለግሁበት ምክንያት ከተቀሩት አሕዛብ እንዳገኘሁት ሁሉ ከእናንተ ደግሞ ጥቂት ፍሬ እንዳገኝ ነው። \v 14 ለግሪኮችና ግሪኮች ላልሆኑት፥ለጥበበኞችና ለማያስተውሉ ዕዳ አለብኝ። \v 15 ስለዚህ፥በበኩሌ በሮም ለምትገኙት ለእናንተ ደግሞ ወንጌልን ለመስበክ ተዘጋጅቻለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 \v 17 በወንጌል አላፍርም! ምክንያቱም እርሱ አስቀድሞ ለአይሁድ ደግሞም ለግሪኮች የሚያምኑትን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ኃይል ነው። "ጻድቅ በእምነት ይኖራል" ተብሎ እንደተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ በእርሱ ከእምነት ወደ እምነት ተገልጧልና።
\v 16 በወንጌል አላፍርም! ምክንያቱም እርሱ አስቀድሞ ለአይሁድ ደግሞም ለግሪኮች የሚያምኑትን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ኃይል ስለሆነ ነው። \v 17 "ጻድቅ በእምነት ይኖራል" ተብሎ እንደተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ በወንጌል ከእምነት ወደ እምነት ተገልጧልና።

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 \v 19 በአመጻቸው እውነትን በሚያፍኑ አመጸኞችና ክፉዎች ሰዎች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ከሰማይ ተገልጧል። ይህ የሆነበት ምክንያት ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚገባው ነገር ለእነርሱ ግልጥ ስለሆነ ነው። እግዚአብሔር ገልጧቸዋልና።
\v 18 በአመጻቸው እውነትን በሚያፍኑ አመጸኞችና ክፉዎች ሰዎች ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ከሰማይ ተገልጧል። \v 19 ይኽውም እግዚአብሔር ስላስታወቃቸው ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚገባው ነገር ለእነርሱ ግልጥ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 የማይታዩት ገጽታዎቹ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ግልጥ ሆነው ይታያሉ። እነዚህም በተፈጠሩት ነገሮች አማካይነት ይታወቃሉ። ገጽታዎቹም የዘላለም ኃይሉና የመለኮት ባህርዩ ናቸው። በመሆኑም እነዚህ ሰዎች የሚያመካኙት አይኖራቸውም። ምክንያቱም ስለ እግዚአብሔር ቢያውቁም እንደ እግዚአብሔርነቱ ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት ነው። ይብሱኑ በሀሳባቸው ሞኞች ሆኑ፥ የማያስተውለው ልባቸውም ጨለመ።
\v 20 የማይታዩት ገጽታዎቹ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ግልጥ ሆነው ይታያሉ። እነዚህም በተፈጠሩት ነገሮች አማካይነት ይታወቃሉ። ገጽታዎቹም የዘላለም ኃይሉና የመለኮት ባህርዩ ናቸው። በመሆኑም እነዚህ ሰዎች የሚያመካኙት አይኖራቸውም። \v 21 ምክንያቱም ስለ እግዚአብሔር ቢያውቁም እንደ እግዚአብሔርነቱ ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት ነው። ይልቁንም በሀሳባቸው ሞኞች ሆኑ፥ የማያስተውለው ልባቸውም ጨለመ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 \v 23 ጥበበኞች ነን ቢሉም የማያስተውሉ ሆኑ። የማይጠፋውን የእግዚአብሔር ክብር በሚጠፋ ሰው አምሳል፥በወፎች፥ አራት እግር ባላቸው አራዊትና በደረታቸው በሚሳቡ ፍጥረታት መልክ ለወጡ።
\v 22 ጥበበኞች ነን ቢሉም የማያስተውሉ ሆኑ። \v 23 የማይጠፋውን የእግዚአብሔር ክብር በሚጠፋ ሰው አምሳል፥በወፎች፥ አራት እግር ባላቸው አራዊትና በደረታቸው በሚሳቡ ፍጥረታት መልክ ለወጡ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሰውነታቸውን ያዋርዱ ዘንድ እግዚአብሔር ለልባቸው የክፋት ምኞት እርኩሰት አሳልፎ ሰጣቸው። የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት የለወጡ፥ ለዘላለም በሚመሰገነው ፈጣሪ ፈንታ ፍጥረትን ያመለኩና ያገለገሉ እነርሱ ናቸው
\v 24 ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሰውነታቸውን እንዲያዋርዱ እግዚአብሔር ለልባቸው የክፋት ምኞት እርኩሰት አሳልፎ ሰጣቸው። \v 25 እነዚህ ሰዎች የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት የለወጡና በፈጣሪ ፈንታ ፍጥረትን ያመለኩና ያገለገሉ ናቸው፤እርሱ ግን ለዘላለም የተመሰገነ ነው።አሜን

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 ከዚህም የተነሳ እግዚአብሔር ለአስነዋሪ ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፥ ሴቶቻቸውም ለተፈጥሮአቸው የሚገባውን ተግባር ተገቢ ባልሆነው ለወጡ። እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለተፈጥሮአቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወተ-ሥጋ ምኞት ተቃጠሉ። እነዚህ የማይገባውን ነገር ከወንድ ጋር በማድረጋቸው ስለ ነውራቸው ቅጣትን የተቀበሉ ወንዶች ናቸው።
\v 26 ከዚህም የተነሳ እግዚአብሔር ለአስነዋሪ ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፥ ሴቶቻቸውም ለተፈጥሮአቸው የሚገባውን ተግባር ተገቢ ባልሆነው ለወጡ። \v 27 እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለተፈጥሮአቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወተ-ሥጋ ምኞት ተቃጠሉ። እነዚህ ወንዶች የማይገባውን ነገር ከወንድ ጋር በማድረጋቸው ስለ ነውራቸው ቅጣትን የተቀበሉ ናቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልፈቀዱ መጠን እነዚያን ተገቢ ያልሆኑ ነገሮች ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው።
\v 28 እግዚአብሔርን ለማወቅ ስላልፈቀዱ እነዚያን ተገቢ ያልሆኑ ነገሮች እንዲያደርጉ ለማይረባ አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 \v 30 \v 31 እነርሱ በአመጻ ሁሉ፥በጨካኝነት፥በክፉ ምኞትና በምቀኝነት የተሞሉ ናቸው። ቅናትን፥ነፍስ መግደልን፥ጸብን፥ማታለልንና ክፉ ሃሳብን የተሞሉ ናቸው። ሐሜተኞች፥የሰው ስም አጥፊዎችና እግዚአብሔርን የሚጠሉ ናቸው። ቁጡዎች፥ዕብሪተኞችና ትዕቢተኞች ናቸው። ክፉ ነገሮችን የሚያመነጩና ለወላጆቻችው የማይታዘዙ ናቸው። ማስተዋል የሌላቸው፤እምነት የማይጣልባቸው፥ፍቅር የሌላቸውና የማይምሩ ናቸው።
\v 29 እነርሱ በአመጻ ሁሉ፥በጨካኝነት፥በክፉ ምኞትና በምቀኝነት፥በቅናት፥በነፍስ መግደል፥በጸብ፥በማታለልና በክፉ ሃሳብ የተሞሉ ናቸው። \v 30 ሐሜተኞች፥የሰው ስም አጥፊዎችና እግዚአብሔርን የሚጠሉ፥ቁጡዎች፥ዕብሪተኞችና ትዕቢተኞች ናቸው። ክፉ ነገሮችን የሚያመነጩና ለወላጆቻችው የማይታዘዙ፥ \v 31 ማስተዋል የሌላቸው፤እምነት የማይጣልባቸው፥ፍቅር የሌላቸውና የማይምሩ ናቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 እንደዚህ ያሉትን ነገሮች የሚያደርጉ ሞት እንደሚገባቸው የሚናገረውን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ያውቃሉ፥ታዲያ እነርሱ እነዚህኑ ነገሮች ራሳቸው የሚያደርጉ ብቻ ሳይሆኑ ከሚያደርጉት ጋር ደግሞ ይተባበራሉ
\v 32 እንደዚህ ያሉትን ነገሮች የሚያደርጉ ሞት እንደሚገባቸው የሚናገረውን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ያውቃሉ፥እነርሱ ግን እነዚህኑ ነገሮች ራሳቸው የሚያደርጉ ብቻ ሳይሆኑ የሚያደርጉትን ሌሎችን የሚያበረታቱ ናቸው

View File

@ -1 +1 @@
\c 2 \v 1 \v 2 ስለዚህ አንተ ሰው፥ሌላውን በምትፈርድበት ራስህን ስለምትኮንን የምታመካኘው የለህም። አንተው ፈራጁ እነዚያኑ ነገሮች ታደርጋለህና። ነገር ግን እነዚያን ነገሮች በሚያደርጉት ላይ ቁጣው በሚወርድባቸው ጊዜ የእግዚአብሔር ፍርድ እውነተኛ እንደሆነ እናውቃለን።
\c 2 \v 1 ስለዚህ አንተ ሰው፥አንተው ፈራጁ እነዚያኑ ነገሮች ስለምታደርግ በሌላው በምትፈርድበት ራስህን ትኮንናለህና የምታመካኘው የለህም። \v 2 ነገር ግን እነዚያን ነገሮች በሚያደርጉት ላይ ቁጣው በሚወርድባቸው ጊዜ የእግዚአብሔር ፍርድ እውነተኛ እንደሆነ እናውቃለን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 ነገር ግን አንተው ራስህ ያንኑ እያደረግህ እንደነዚያ ያሉትን በሚያደርጉት ላይ የምትፈርድ አንተ ሰው፥ይህንን አስተውል። ከእግዚአብሔር ፍርድ ታመልጣለህን? ወይስ የቸርነቱን ባለጠግነት፥የቅጣቱን መዘግየትና ትዕግስቱን ታቃልላለህን? ቸርነቱ ወደ ንስሐ ሊመራህ እንደሆነ አታውቅምን?
\v 3 ነገር ግን አንተው ራስህ ያንኑ እያደረግህ እንደነዚያ ያሉትን በሚያደርጉት ላይ የምትፈርድ አንተ ሰው፥ይህንን አስተውል። ከእግዚአብሔር ፍርድ ታመልጣለህን? \v 4 ወይስ የቸርነቱን ባለጠግነት፥የቅጣቱን መዘግየትና ትዕግስቱን ታቃልላለህን? ቸርነቱ ወደ ንስሐ ሊመራህ እንደሆነ አታውቅምን?

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 ነገር ግን የእግዚአብሔር የጽድቅ ፍርድ በሚገለጥበት ቀን በድንዳኔህና ንስሐ በማይገባው ልብህ መጠን ለራስህ ቁጣን ታከማቻለህ። እርሱ ለእያንዳንዱ ሰው እንደ ሥራው መጠን ዋጋውን ይከፍለዋል፤በበጎ ተግባር በመጽናት ምስጋናን፥ክብርንና ንጽህናን ለሚፈልጉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸዋል።
\v 5 ነገር ግን በፍርድ ቀን ያም የእግዚአብሔር የጽድቅ ፍርድ በሚገለጥበት ጊዜ በድንዳኔህና ንስሐ በማይገባው ልብህ መጠን ለራስህ ቁጣን ታከማቻለህ። \v 6 እርሱ ለእያንዳንዱ ሰው እንደ ሥራው መጠን ዋጋውን ይከፍለዋል፤ \v 7 በበጎ ተግባር በመጽናት ምስጋናን፥ክብርንና የማይጠፋውን ሕይወት ለሚፈልጉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 የራሳቸውን ጥቅም በሚፈልጉት፥ለአመጻ እንጂ ለእውነት በማይታዘዙት ላይ ግን መቅሰፍትና ብርቱ ቁጣ ይመጣባቸዋል። በአይሁዳዊ ቢሆን በግሪክ ሰው፥ክፋትን ባደረገ ነፍስ ሁሉ ላይ እግዚአብሔር መከራና ጭንቀትን ያመጣባቸዋል።
\v 8 የራሳቸውን ጥቅም በሚፈልጉት፥ለአመጻ እንጂ ለእውነት በማይታዘዙት ላይ ግን መቅሰፍትና ብርቱ ቁጣ ይመጣባቸዋል። \v 9 አስቀድሞ በአይሁዳዊ ቀጥሎም በግሪክ ሰው፥ክፋትን ባደረገ ነፍስ ሁሉ ላይ እግዚአብሔር መከራና ጭንቀትን ያመጣባቸዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 \v 12 ለአይሁድ ቢሆኑ ለግሪክ መልካም ላደርጉ ሁሉ ግን ምስጋና፥ክብርና ሰላም ይሆንላቸዋል። በእግዚአብሔር ዘንድ አድልዎ የለምና። ሕግ እያላቸው ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ በሕግ ይፈረድባቸዋል፥ሕግ ሳይኖራቸው ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ ደግሞ ያለ ሕግ ይጠፋሉ።
\v 10 አስቀድሞ ለአይሁድ ቀጥሎም ለግሪክ መልካም ላደርጉ ሁሉ ግን ምስጋና፥ክብርና ሰላም ይሆንላቸዋል። \v 11 እግዚአብሔር ስለማያዳላ \v 12 ሕግ እያላቸው ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ በሕግ ይፈረድባቸዋል፥ሕግ ሳይኖራቸው ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ ደግሞ ያለ ሕግ ይጠፋሉ።