diff --git a/01/29.txt b/01/29.txt index 29bbaf2..1386759 100644 --- a/01/29.txt +++ b/01/29.txt @@ -1 +1 @@ -\v 29 \v 30 \v 31 እነርሱ በአመጻ ሁሉ፥በጨካኝነት፥በክፉ ምኞትና በምቀኝነት የተሞሉ ናቸው። ቅናት፥ነፍስ መግደልን፥ጸብን፥ማታለልንና ክፉ ሃሳብን የተሞሉ ናቸው። ሐሜተኞች፥የሰው ስም አጥፊዎችና እግዚአብሔርን የሚጠሉ ናቸው። ቁጡዎች፥ዕብሪተኞችና ትዕቢተኞች ናቸው። ክፉ ነገሮችን የሚያመነጩና ለወላጆቻችው የማይታዘዙ ናቸው። ማስተዋል የላቸውም፤እምነት የማይጣልባቸው፥ፍቅር የሌላቸውና የማይምሩ ናቸው። \ No newline at end of file +\v 29 \v 30 \v 31 እነርሱ በአመጻ ሁሉ፥በጨካኝነት፥በክፉ ምኞትና በምቀኝነት የተሞሉ ናቸው። ቅናትን፥ነፍስ መግደልን፥ጸብን፥ማታለልንና ክፉ ሃሳብን የተሞሉ ናቸው። ሐሜተኞች፥የሰው ስም አጥፊዎችና እግዚአብሔርን የሚጠሉ ናቸው። ቁጡዎች፥ዕብሪተኞችና ትዕቢተኞች ናቸው። ክፉ ነገሮችን የሚያመነጩና ለወላጆቻችው የማይታዘዙ ናቸው። ማስተዋል የሌላቸው፤እምነት የማይጣልባቸው፥ፍቅር የሌላቸውና የማይምሩ ናቸው። \ No newline at end of file