diff --git a/03/07.txt b/03/07.txt index 49a530a..8b1622f 100644 --- a/03/07.txt +++ b/03/07.txt @@ -1 +1 @@ -\v 7 \v 8 በእኔ ውሸት አማካይነት የእግዚአብሔር እውነት ለምስጋናው ከላቀ ግን ለምን እስካሁን እንደ ኃጢአተኛ ይፈረድብኛል? "መልካም እንዲመጣ ክፉ እናድርግ" ስለማለታችን በሐሰት እንዳስወሩብንና አንዳንዶችም እንደመሰላቸው ታዲያ ለምን አንልም? የሚደርስባቸው ፍርድ ትክክለኛ ነው። \ No newline at end of file +\v 7 \v 8 የእግዚአብሔር እውነት በእኔ ውሸት አማካይነት ለእርሱ ብዙ ምስጋና ካመጣ ግን ለምን እስካሁን እንደ ኃጢአተኛ ይፈረድብኛል? "መልካም እንዲመጣ ክፉ እናድርግ" ስለማለታችን በሐሰት እንዳስወሩብንና አንዳንዶችም እንደመሰላቸው ታዲያ ለምን አንልም? የሚደርስባቸው ፍርድ ትክክለኛ ነው። \ No newline at end of file