Thu Jul 28 2016 10:01:15 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time)

This commit is contained in:
weth-14 2016-07-28 10:01:15 +12:00
parent 1455f1d7a9
commit 67b44effa4
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 \v 23 \v 24 ቁጣውን ሊያሳይና ኃይሉ እንዲታወቅ የሚፈልገው እግዚአብሔር ለጥፋት የተዘጋጁትን የቁጣ ዕቃዎችአብዝቶ ሊታገሳቸው ቢፈልገስ? ይህን ያደረገው አስቀድሞ ለክብር ባዘጋጃቸው የምህረት ዕቃዎቹ ላይ ክብሩን ሊያሳይ ቢሆንስ? ይህንን ለአይሁድ ብቻ ሳይሆን ከአረማውያን ለተጠራን ለእኛም ቢያደርገውስ?
\v 22 \v 23 \v 24 ቁጣውን ሊያሳይና ኃይሉ እንዲታወቅ የሚፈልገው እግዚአብሔር ለጥፋት የተዘጋጁትን የቁጣ ዕቃዎችአብዝቶ ሊታገሳቸው ቢፈልገስ? ይህን ያደረገው አስቀድሞ ለክብር ባዘጋጃቸው የምህረት ዕቃዎቹ ላይ ክብሩን ሊያሳይ ቢሆንስ? ይህንን ለአይሁድ ብቻ ሳይሆን ከአህዛብ ለተጠራን ለእኛም ቢያደርገውስ?