Sat Jul 23 2016 16:22:50 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-07-23 16:22:50 -07:00
parent 8ccc8094ee
commit 565d1d417f
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 \v 21 በሥጋችሁ ድካም ምክንያት እንደ ሰው ልማድ እናገራለሁ። የሰውነታችሁን ክፍሎች ለእርኩሰትና ለክፋት ልክ እንደ ባሪያ አድርጋችሁ እንዳቀረባችሁ እንደዚያው የሰውነት ክፍሎቻችሁ ሊቀደሱ የጽድቅ ባሪያዎች አድርጋችሁ አሁን አቅርቡ። የኃጢአት ባሪያዎች በነበራችሁበት ጊዜ ከጽድቅ ነጻ ነበራችሁ። አሁን በምታፍሩባቸው በእነዚያ ነገሮች ያን ጊዜ ምን ፍሬ አገኛችሁባቸው? የእነዚያ ነገሮች ውጤት ሞት ነውና።
\v 19 \v 20 \v 21 በሥጋችሁ ድካም ምክንያት እንደ ሰው ልማድ እናገራለሁ። ልክ የሰውነታችሁን ክፍሎች ለእርኩሰትና ለክፋት እንደ ባሪያ አድርጋችሁ እንዳቀረባችሁ እንደዚያው የሰውነት ክፍሎቻችሁ ሊቀደሱ የጽድቅ ባሪያዎች አድርጋችሁ አሁን አቅርቡ። የኃጢአት ባሪያዎች በነበራችሁበት ጊዜ ከጽድቅ ነጻ ነበራችሁ። አሁን በምታፍሩባቸው በእነዚያ ነገሮች ያን ጊዜ ምን ፍሬ አገኛችሁባቸው? የእነዚያ ነገሮች ውጤት ሞት ነውና።