Mon Jul 25 2016 11:54:43 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-07-25 11:54:44 -07:00
parent 71eea2a2e9
commit 29f4cc0818
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 ከዚህም የተነሳ እግዚአብሔር ለአስነዋሪ ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፥ ሴቶቻቸውም ለተፈጥሮአቸው የሚገባውን ተግባር ተገቢ ባልሆነው ለወጡ። እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለተፈጥሮአቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወተ-ሥጋ ምኞት ተቃጠሉ። እነዚህ ለወንድ የማይገባውን ነገር በማድረጋቸው ስለ ነውራቸው ቅጣትን የተቀበሉ ወንዶች ናቸው።
\v 26 \v 27 ከዚህም የተነሳ እግዚአብሔር ለአስነዋሪ ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፥ ሴቶቻቸውም ለተፈጥሮአቸው የሚገባውን ተግባር ተገቢ ባልሆነው ለወጡ። እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለተፈጥሮአቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወተ-ሥጋ ምኞት ተቃጠሉ። እነዚህ የማይገባውን ነገር ከወንድ ጋር በማድረጋቸው ስለ ነውራቸው ቅጣትን የተቀበሉ ወንዶች ናቸው።