Mon Jul 25 2016 11:24:43 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-07-25 11:24:44 -07:00
parent 6edee5f407
commit 23805a491b
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 የማይታዩት ገጽታዎቹ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ግልጥ ሆነው ይታያሉ። እነዚህም በተፈጠሩት ነገሮች አማካይነት ይታወቃሉ። ገጽታዎቹም የዘላለም ኃይሉና የመለኮት ባህርዩ ናቸው። በመሆኑም እነዚህ ሰዎች የሚያመካኙት አይኖራቸውም። ምክንያቱም ስለ እግዚአብሔር ቢያውቁም እንደ እግዚአብሔርነቱ ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት ነው። ከዚህ ይልቅ በሀሳባቸው ሞኞች ሆኑ፥ የማያስተውለው ልባቸው ጨለመ።
\v 20 \v 21 የማይታዩት ገጽታዎቹ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ግልጥ ሆነው ይታያሉ። እነዚህም በተፈጠሩት ነገሮች አማካይነት ይታወቃሉ። ገጽታዎቹም የዘላለም ኃይሉና የመለኮት ባህርዩ ናቸው። በመሆኑም እነዚህ ሰዎች የሚያመካኙት አይኖራቸውም። ምክንያቱም ስለ እግዚአብሔር ቢያውቁም እንደ እግዚአብሔርነቱ ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት ነው። ይብሱኑ በሀሳባቸው ሞኞች ሆኑ፥ የማያስተውለው ልባቸው ጨለመ።