am_rev_text_ulb/18/09.txt

3 lines
402 B
Plaintext

\v 9 ከእርሷ ጋር ያመነዘሩና ቅጥ ያጣ ሕይወት የኖሩ፣ የቃጠሎዋ ጭስ ሲወጣ ሲያዩ ስለ እርሷ እየጮኹ ያለቅሳሉ። \v 10 ሥቃይዋንም በመፍራት በሩቅ ቆመው፣
“ታላቂቱ ከተማ፣ አንቺ ብርቱ ከተማ
በአንድ ሰዓት ውስጥ ቅጣትሽ መጥቷልና ወዮልሽ ወዮልሽ” ይላሉ።