am_rev_text_ulb/18/04.txt

8 lines
543 B
Plaintext

\v 4 ሌላ ድምጽም ከሰማይ እንዲህ ሲል ሰማሁ፤
“ሕዝቤ ሆይ፣ በኃጢአትዋ እንዳትካፈሉ
የማመጣበትንም መቅሠፍት እንዳትቀበሉ ከእርሷ ውጡ።
\v 5 ኃጢአቷ እስከ ሰማይ ተከምሯል
እግዚአብሔር ክፉ ሥራዋን አስታውሷል።
\v 6 በሰጠችው መጠን ስጧት፤
ባደረገችው መጠን ዕጥፍ አድርጉባት
እርሷ በቀካቀከችው ጽዋ መጠን፣ ዕጥፍ አድርጋችሁ ቀላቅሉባት።