Thu Aug 25 2016 14:11:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
5e2b458cb6
commit
fc3d631061
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 3 ከእንግዲህ ምንም ዐይነት መርገም አይሆንም። የእግዚአብሔርና የበጉ ዚፋን ከተማው ውስጥ ይሆናሉ፤ አገልጋዮቹም ያገለግሉታል። \v 4 ፊቱን ያያሉ፤ ስሙም ግንባሮቻቸው ላይ ይሆናል። \v 5 ከእንግዲህ ሌሊት አይሆንም፤ ጌታ አምላክ ስለሚያበራላቸው የመብራት ወይም የፀሐይ ብርሃን አያስፈልጋቸውም። ከዘላለም እስከ ዘላለም ይነግሣሉ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 6 መልአኩም እንዲህ አለኝ፤ “እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛ ናቸው። ጌታ፣ የነቢያት መናፍቅ አምላክ ቶሎ መሆን ያለበትን ለአገልጋዮቹ እንዲያሳያቸው መልአኩን ላከ።” \v 7 “እነሆ፣ ቶሎ እመጣለሁ! ለዚህ መጽሐፍ የትንቢት ቃሎች የሚታአእ የተባረከ ነው።
|
Loading…
Reference in New Issue