Thu Aug 25 2016 13:23:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 13:23:32 +03:00
parent 89288f46ee
commit 679f1bb9cb
3 changed files with 15 additions and 0 deletions

1
17/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 ያይየሃት ሴት በምድር ነገሥታት ላይ የምትገባ ታላቂቱ ከተማ ናት።”

6
18/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\c 18 \v 1 ከዚህ በኋላ ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ። ታላቅ ሥልጣንም ነበረው፤ ምድርም በክብሩ አበራች። \v 2 በታላቅ ድምፅም ጮኾ እንደኢህ አለ፤
“ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፣ ወደቀች!
የአጋንንት መኖሪያ፣
የርኩሳን መናፍስት ሁሉ ማደሪያ፣
የማንኛውም ርኩስና ጠያፍ ወፍ መጠጊያ ሆነች
\v 3 ሕዝቦች ሁሉ ቁጣ በሚያመጣበት የዝሙቷ ወይን ጠጅ ሰክረዋል። የምድር ነገሥታት ከእርሷ ጋር አመንዝረዋል። የምድር ነጋዴዎች በምቾት ኑሮዋ በልጽገዋል።”

8
18/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 4 ሌላ ድምጽም ከሰማይ እንዲህ ሲል ሰማሁ፤
“ሕዝቤ ሆይ፣ በኃጢአትዋ እንዳትካፈሉ
የማመጣበትንም መቅሠፍት እንዳትቀበሉ ከእርሷ ውጡ።
\v 5 ኃጢአቷ እስከ ሰማይ ተከምሯል
እግዚአብሔር ክፉ ሥራዋን አስታውሷል።
\v 6 በሰጠችው መጠን ስጧት፤
ባደረገችው መጠን ዕጥፍ አድርጉባት
እርሷ በቀካቀከችው ጽዋ መጠን፣ ዕጥፍ አድርጋችሁ ቀላቅሉባት።