Thu Jun 14 2018 14:14:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 14:14:13 +03:00
parent 95252afe9f
commit fb35a1f0a2
7 changed files with 18 additions and 12 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v እነርሱ ስለማይለወጡና አምኬንም ስለማይፈሩ
\v 19 ስለማይለወጡና አምኬንም ስለማይፈሩ
ከዘላለም እስከ ዘላለም ዙፋኑ ላይ ያለው እግዚአብሔር ሰምቶ ያዋርዳቸዋል፡፡ ሴላ

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 20 \v 21 20. ጓደኛዬ የምለው ሰው እጁን በወዳጆቹ ላይ
\v 20 ጓደኛዬ የምለው ሰው እጁን በወዳጆቹ ላይ
ሰነዘረ፤ ቃል ኪዳኑንም አፈረሰ፡፡
21. አፉ ከቅቤ ይልቅ የለዘበ ነው
\v 21 አፉ ከቅቤ ይልቅ የለዘበ ነው
በልቡ ግን ጦርነት አለ፤
ቃሉ ከዘይት ይልቅ የለሰለሰ ነው
ሆኖም የተመዘዘ ሰይፍ ነው፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 22 \v 23 22. የከበድህን ነገር በያህዌ ላይ ጣል
\v 22 የከበድህን ነገር በያህዌ ላይ ጣል
እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤
የጻድቁን መናወጥ ከቶ አይፈቅድም፡፡
23. አንተ ግን እግዚአብሔር ሆይ፣ ዐመፀኞችን
\v 23 አንተ ግን እግዚአብሔር ሆይ፣ ዐመፀኞችን
ወደ ጥፋት ጉድጓድ ታወርዳቸዋለህ
ደም የተጠሙና አታላዮች የዕድሜያቸውን ግማሽ
እንኳ አይኖሩም፡፡ እኔ ግን በአንተ እታመናለሁ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 56 \v 1 \v 2 1. እግዚአብሔር ሆይ፣ ሰዎች ስለሚያጠቁኝና
\c 56 \v 1 እግዚአብሔር ሆይ፣ ሰዎች ስለሚያጠቁኝና
ጠላቶቼም ቀኑን ሙሉ ስለሚያሳድዱኝ ማረኝ፡፡
2. ጠላቶቼ ቀኑን ሙሉ በላዬ ቆሙ
\v 2 ጠላቶቼ ቀኑን ሙሉ በላዬ ቆሙ
በእብሪት የሚዋጉኝ ብዙ ናቸውና፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 3 \v 4 3. እኔ ግን ፍርሃት ሲይዘኝ
\v 3 እኔ ግን ፍርሃት ሲይዘኝ
እምነቴን አንተ ላይ አደርጋለሁ
4. ቃሉን በማመሰግው አምላክ
\v 4 ቃሉን በማመሰግው አምላክ
በእግዚአብሔር ታምኛሁና አልፈራም
ከቶ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 5 \v 6 5. ቀኑን ሙሉ ቃሌን ያጣምማሉ
\v 5 ቀኑን ሙሉ ቃሌን ያጣምማሉ
ሐሳባቸው ሁሉ እኔን መጉዳት ነው፡፡
6. ይዶልታሉ፤ ያደባሉ
\v 6 ይዶልታሉ፤ ያደባሉ
ሕይወቴ ላይ እንደሚያደቡት ሁሉ
ርምጃዬንም ይከታተላሉ፡፡

View File

@ -418,6 +418,12 @@
"55-10",
"55-12",
"55-15",
"55-16"
"55-16",
"55-19",
"55-20",
"55-22",
"56-01",
"56-03",
"56-05"
]
}