Thu Jun 14 2018 10:04:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 10:04:10 +03:00
parent a769f664fb
commit fa77710ef5
8 changed files with 22 additions and 16 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14. እኔ ግን ያህዌ ሆይ፣ በአንተ እተማመናለሁ
\v 14 እኔ ግን ያህዌ ሆይ፣ በአንተ እተማመናለሁ
‹‹አንተ አምላኬ ነህ›› አልሁ፡፡
15. ዘመኔ ሁሉ በእጅህ ነው፡፡
\v 15 ዘመኔ ሁሉ በእጅህ ነው፡፡
ከጠላቶቼና ከሚያሳድዱኝ ሰዎች እጅ አድነኝ፡፡
16. ፊትህን ባርያህ ላይ አብራ፡
\v 16 ፊትህን ባርያህ ላይ አብራ፡
በኪዳን ታማኝነትህ አድነኝ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 17 \v 18 17. ያህዌ ሆይ፣ አንተን ጠርቻለሁና
\v 17 ያህዌ ሆይ፣ አንተን ጠርቻለሁና
ለእፍረትና ለውርደት አትዳርገኝ፡፡
ክፉዎች ግን ይፈሩ፤ ይዋረዱ
ሲኦል ገብተው ጸጥ ይበሉ፡፡
18. ጻድቁ ላይ በእብሪት የሚናገሩ
\v 18 ጻድቁ ላይ በእብሪት የሚናገሩ
ትዕቢትና ንቀትን የተሞሉ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 19 \v 20 19. ለሚፈሩህ የሰወርኸው፣ በአንተም ለሚታመኑ
\v 19 ለሚፈሩህ የሰወርኸው፣ በአንተም ለሚታመኑ
በሰው ልጆች ሁሉ ፊት የምታደርገው
እንዴት ታላቅ ነው!
20. ከሰዎች ሤራ በማደሪያህ ውስጥ ትሸሽጋቸዋለህ፡፡
\v 20 ከሰዎች ሤራ በማደሪያህ ውስጥ ትሸሽጋቸዋለህ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 21 \v 22 21. በተከበበች ከተማ ለእኔ ድንቅ ታማኝነቱን የገለጠ
\v 21 በተከበበች ከተማ ለእኔ ድንቅ ታማኝነቱን የገለጠ
ያህዌ ይባረክ፡፡
22. እኔ ግን ባለ ማስተዋል፣ ‹‹ከእንግዲህ ከዐይንህ ፊት ተወግጃለሁ›› ብዬ ነበር፤
\v 22 እኔ ግን ባለ ማስተዋል፣ ‹‹ከእንግዲህ ከዐይንህ ፊት ተወግጃለሁ›› ብዬ ነበር፤
ሆኖም፣ አንተ እንድትረዳኝ ስጮኽ ሰማኸኝ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 23 \v 24 23. እናንተ ታማኝ ተከታዮቹ ሁሉ ያህዌን ወደዱት
\v 23 እናንተ ታማኝ ተከታዮቹ ሁሉ ያህዌን ወደዱት
ያህዌ ታማኞችን ይጠብቃል
ለእብሪተኞች ግን የእጃቸውን ይሰጣቸዋል፡፡
24. እግዚአብሔርን ተስፋ የምታደርጉ ሁሉ
\v 24 እግዚአብሔርን ተስፋ የምታደርጉ ሁሉ
በርቱ ልባችሁም ይጽና፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 32 \v 1 \v 2 1. መተላለፉ ይቅር የተባለለት
\c 32 \v 1 መተላለፉ ይቅር የተባለለት
ኃጢአቱም የተሸፈነለት ሰው ቡሩክ ነው፡፡
2. ያህዌ በደሉን የማይቆጥርበት
\v 2 ያህዌ በደሉን የማይቆጥርበት
በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው ቡሩክ ነው፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. ቀኑን ሙሉ በመቃተቴ ዝም ባልሁ ጊዜ፣ አጥንቶቼ ተበላሹ፡፡
4. ቀኑን ሙሉ እጅህ ከብዳኛለች
\v 3 3. ቀኑን ሙሉ በመቃተቴ ዝም ባልሁ ጊዜ፣ አጥንቶቼ ተበላሹ፡፡
\v 4 4. ቀኑን ሙሉ እጅህ ከብዳኛለች
ብርታቴም የበጋ ትኩሳት እንደ መታው ነገር
ከውስጤ ተሟጠጠ፡፡ ሴላ

View File

@ -233,6 +233,12 @@
"31-05",
"31-08",
"31-10",
"31-12"
"31-12",
"31-14",
"31-17",
"31-19",
"31-21",
"31-23",
"32-01"
]
}