Thu Jun 14 2018 09:40:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 09:40:10 +03:00
parent 28936ba4c7
commit f9012238a9
5 changed files with 12 additions and 8 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 9 \v 10 9. ነፍሴን ከኃጢአተኞች ጋር፣
\v 9 ነፍሴን ከኃጢአተኞች ጋር፣
ሕይወቴንም ደም ከተጠሙ ጋር አታጥፉ
10. በእነርሱ እጅ የተንኰል ዕቅድ አለ
\v 10 በእነርሱ እጅ የተንኰል ዕቅድ አለ
ቀኝ እጃቸውም ጉቦ ያጋብሳል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 11 \v 12 11. እኔ ግን በታማኝነት እጓዛለሁ
\v 11 እኔ ግን በታማኝነት እጓዛለሁ
አድነኝ፤ ምሕረትም አድርግልኝ፡፡
12. እግሮቼ በተስተካከለ ምድር ላይ ቆመዋል
\v 12 እግሮቼ በተስተካከለ ምድር ላይ ቆመዋል
በጉባኤ ፊት ያህዌን እባርካለሁ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 27 \v 1 1. ያህዌ ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው
\c 27 \v 1 ያህዌ ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው
የሚያስፈራኝ ማን ነው?
ያህዌ የሕይወቴ መታመኛዋ ነው
የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 2 \v 3 2. ክፉ አድራጊዎች ሥጋዬን ለመብላት
\v 2 ክፉ አድራጊዎች ሥጋዬን ለመብላት
በቀረቡኝ ጊዜ፣
ባላጋራዎቼና ጠላቶቼ ተሰነካክለው ወደቁ፡፡
3. ሰራዊት ቢከብበኝ እንኳ፣ ልቤ አይፈራም
\v 3 ሰራዊት ቢከብበኝ እንኳ፣ ልቤ አይፈራም
ጦርነት ቢነሣብኝ እንኳ ልበ ሙሉ ነኝ፡፡

View File

@ -202,6 +202,10 @@
"25-20",
"25-22",
"26-01",
"26-04"
"26-04",
"26-06",
"26-09",
"26-11",
"27-01"
]
}