Thu Jun 14 2018 16:40:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 16:40:14 +03:00
parent 6d22e3fd2b
commit f48fbb16cd
8 changed files with 21 additions and 15 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 13 \v 14 13. ለእኔ የምታሳየው ዘላለማዊው
\v 13 ለእኔ የምታሳየው ዘላለማዊው
ፍቅርህ እጅግ ታላቅ ነው፡፡
ነፍሴንም ከጥልቁ ሲኦል አወጣሃት፡፡
14. አምላክ ሆይ፣ እብሪተኞች ተነሥተውብኛል
\v 14 አምላክ ሆይ፣ እብሪተኞች ተነሥተውብኛል
የክፉዎች ጉባኤ ነፍሴን ይፈልጓታል፡፡
አንተንም ከምንም አልቆጠሩም፡፡

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\v 15 \v 16 \v 17 15. አንተ ግን ጌታ ሆይ፣ መሐሪና ርኅሩኅ
\v 15 አንተ ግን ጌታ ሆይ፣ መሐሪና ርኅሩኅ
አምላክ ነህ
ለቁጣ የዘገየህ፣ ምህረትህና ታማኝነትህ የበዛ ነው፡፡
16. ወደ እኔ ተመለስ ማረኝም
\v 16 ወደ እኔ ተመለስ ማረኝም
ለባሪያህ ብርታትህን ስጥ
የሴት ባሪያህንም ልጅ አድን፡፡
17. የሞገስህን ምልክት አሳየኝ
\v 17 የሞገስህን ምልክት አሳየኝ
አንተ ያህዌ ረድተኸኛልና አጽናንተኸኛልምና
የሚጠሉኝ ይህን አይተው ያፍራሉ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 87 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር ከተማውን፣ በተቀደሰው
\c 87 \v 1 እግዚአብሔር ከተማውን፣ በተቀደሰው
ተራራ ላይ መሠረተ
2. ያህዌ የጽዮንን ደጆች
\v 2 ያህዌ የጽዮንን ደጆች
ከያዕቆብ መኖሪያዎች ይበልጥ ይወዳል፡፡
3. የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፣
\v 3 የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፣
ስለ አንቺ አስደናቂ ነገሮች ተነግረዋል፡፡ ሴላ

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 4 4. ከሚያውቁኝ መካከል
\v 4 ከሚያውቁኝ መካከል
ረዓብንና ባቢሎንን እጠቅሳለሁ፤
እነሆ ፍልስጥኤምና ጢሮስ ከኢትዮጵያ
ጋር ሆነው፣ ‹‹ይህ ሰው የተወለደው በዚያ ነው› ይላሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 5 \v 6 5. ስለ ጽዮን ግን፣ ልዑል እግዚአብሔር ራሱ
\v 5 ስለ ጽዮን ግን፣ ልዑል እግዚአብሔር ራሱ
ስለሚመሠርታት፣ ‹‹እነዚህ ሁሉ የተወለዱ እዚያ
ነው›› ይላሉ፡፡
6. ያህዌ ሕዝቦችን ሲመሠርት
\v 6 ያህዌ ሕዝቦችን ሲመሠርት
‹‹ይህ ሰው የተወለደው በዚያ ነው›› ብሎ ይጽፋል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 7 7. ዘማሪዎችና መሣሪያ ተጫዋቾችም፣ ‹‹ምንጩ ሁሉ
\v 7 ዘማሪዎችና መሣሪያ ተጫዋቾችም፣ ‹‹ምንጩ ሁሉ
አንቺ ውስጥ ይገኛል›› ይላሉ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 88 \v 1 \v 2 1. አዳኜ ያህዌ አምላክ ሆይ፤
\c 88 \v 1 አዳኜ ያህዌ አምላክ ሆይ፤
ቀንና ሌሊት በፊትህ እጮኻለሁ፡፡
2. እባክህ ጸሎቴን ስማ፤
\v 2 እባክህ ጸሎቴን ስማ፤
ጩኸቴንም አድምጥ፡፡

View File

@ -661,6 +661,12 @@
"86-03",
"86-05",
"86-08",
"86-10"
"86-10",
"86-13",
"86-15",
"87-01",
"87-04",
"87-05",
"87-07"
]
}