Mon Jun 18 2018 16:42:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-18 16:42:06 +03:00
parent 43a150d421
commit ee4beed7de
8 changed files with 22 additions and 16 deletions

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 39 3በጭንቅ፣ በመከራና በሐዘን፣
\v 39 በጭንቅ፣ በመከራና በሐዘን፣
ቁጥራቸው አንሶ ተዋርደው ነበር፤
በመኳንንቱም ላይ መናቅን አወረደባቸው
\v 40 40. መውጪያ መግቢያው በማይታወቅ በረሐ
\v 40 መውጪያ መግቢያው በማይታወቅ በረሐ
ውስጥም አንከራተታቸው፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 41 \v 42 \v 43 41. ሆኖም፣ ችግረኞችን ከስቃይ አወጣቸው
\v 41 ሆኖም፣ ችግረኞችን ከስቃይ አወጣቸው
ለቤተ ሰቡም እንደ በግ መንጋ ተጠነቀቀ፡፡
42. ቅኖች ይህን ዐይተው ደስ ይላቸዋል
\v 42 ቅኖች ይህን ዐይተው ደስ ይላቸዋል
ክፋትም አፏን ትዘጋለች፡፡
43. አስተዋይ የሆነ ሰው ይህን ልብ ይበል፤
\v 43 አስተዋይ የሆነ ሰው ይህን ልብ ይበል፤
እርሱም የያህዌን ምሕረት ያስተውል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 108 \v 1 \v 2 1. እግዚአብሔር ሆይ፣ ልቤ ጽኑ ነው፡፡
\c 108 \v 1 እግዚአብሔር ሆይ፣ ልቤ ጽኑ ነው፡፡
እዘምራለሁ፤ በፍጹም ልቤም እዘምራለሁ፡፡
2. በገናና መሰንቆም ተነሡ፤
\v 2 በገናና መሰንቆም ተነሡ፤
እኔም ማልጄ እነሣለሁ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. ያህዌ ሆይ፣ በሕዝቦች መካከል አመሰግንሃለሁ
\v 3 ያህዌ ሆይ፣ በሕዝቦች መካከል አመሰግንሃለሁ
በመንግሥታት መካከል የምስጋና መዝሙር አቀርብልሃለሁ
4. ምሕረትህ ከሰማያት በላይ ታላቅ ናትና
\v 4 ምሕረትህ ከሰማያት በላይ ታላቅ ናትና
ታማኝነትህም እስከ ጠፈር ይደርሳል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 5 \v 6 5. አምላክ ሆይ፣ ከሰማያት በላይ ከፍ
\v 5 አምላክ ሆይ፣ ከሰማያት በላይ ከፍ
ከፍ በል
ክብርህም በምድር ሁሉ ይንሰራፋ፡፡
6. የምትወደው ሕዝብህ ይድን ዘንድ
\v 6 የምትወደው ሕዝብህ ይድን ዘንድ
በቀኝ እጅህ ታደግ መልሰልኝም፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 7 \v 8 7. እግዚአብሔር በቅድስናው እንዲህ አለ፤
\v 7 እግዚአብሔር በቅድስናው እንዲህ አለ፤
ደስ እያለኝ ሴኬምን እከፍላለሁ
የሱከትንም ሸለቆ እለካለሁ፡፡
8. ገለዓድ የእኔ ነው፤ ምናሴም የእኔ ነው፤
\v 8 ገለዓድ የእኔ ነው፤ ምናሴም የእኔ ነው፤
ኤፍሬም የራስ ቁሬ፣
ይሁዳም በትረ መንግሥቴ ነው፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 9 \v 10 9. ሞዓብ መታጠቢያ ገንዳዬ ነው
\v 9 ሞዓብ መታጠቢያ ገንዳዬ ነው
በኤዶም ላይ ጫማዬን እወረውራለሁ፤
በፍልስጥኤም ላይ በድል አድራጊነት እፎክራለሁ፡፡
10. ወደ ተመሸገችው ከተማ ማን ይወስደኛል?
\v 10 10. ወደ ተመሸገችው ከተማ ማን ይወስደኛል?
ወደ ኤዶምስ ማን ያደርሰኛል?

View File

@ -845,6 +845,12 @@
"107-28",
"107-31",
"107-33",
"107-36"
"107-36",
"107-39",
"107-41",
"108-01",
"108-03",
"108-05",
"108-07"
]
}