Tue Jun 19 2018 16:32:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-19 16:32:27 +03:00
parent c426c4779b
commit e439d5ee02
8 changed files with 22 additions and 16 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 123 \v 1 \v 2 1. በሰማያት የምትኖር ሆይ፣
\c 123 \v 1 በሰማያት የምትኖር ሆይ፣
ዐይኖቼን ወደ አንተ እነሣለሁ፡፡
2. የባርያዎች ዐይን ወደ ጌታቸው እጅ
\v 2 የባርያዎች ዐይን ወደ ጌታቸው እጅ
እንደሚመለከት
የባርያዪቱም ዐይን ወደ እመቤቷ እጅ
እንደሚመለከት ምሕረት እስኪያደርግልን ድረስ

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. ያህዌ ሆይ፣ እጅግ ተዋርደናልና
\v 3 ያህዌ ሆይ፣ እጅግ ተዋርደናልና
ማረን፣ አቤቱ ማረን፡፡
4. በትዕቢተኞች ብዙ ተዋርደናል፣
\v 4 በትዕቢተኞች ብዙ ተዋርደናል፣
በትምክሕተኞችም እጅግ ተንቀናል፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 124 \v 1 \v 2 \v 3 1. ‹‹ያህዌ ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ››
\c 124 \v 1 ‹‹ያህዌ ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ››
ይበል እስራኤል፡፡
2. ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ
\v 2 ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ
ያህዌ ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ
3. ቁጣቸው በእኛ ላይ በነደደ ጊዜ
\v 3 ቁጣቸው በእኛ ላይ በነደደ ጊዜ
በሕይወት እያለን በዋጡን ነበር፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 4 \v 5 4. ጐርፍ በወሰደን፣ ውሃም በሸፈነን ነበር፡፡
5. ብርቱ ማዕበልም ባሰጠመን ነበር
\v 4 ጐርፍ በወሰደን፣ ውሃም በሸፈነን ነበር፡፡
\v 5 ብርቱ ማዕበልም ባሰጠመን ነበር

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 6 \v 7 6. በጥርሳቸው እንዲቦጫጭቁን ያልፈቀደ
\v 6 በጥርሳቸው እንዲቦጫጭቁን ያልፈቀደ
ያህዌ ይባረክ
7. ነፍሳችን እንደ ወፍ
\v 7 ነፍሳችን እንደ ወፍ
ከአዳኝ ወጥመድ አመለጠች
ወጥመዱ ተሰበረ
እኛም አመለጥን፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 8 8. ሰማይና ምድርን የሠራ ያህዌ
\v 8 ሰማይና ምድርን የሠራ ያህዌ
ረዳታችን ነው፡፡

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\c 125 \v 1 \v 2 \v 3 1. በያህዌ የሚተማመኑ
\c 125 \v 1 1. በያህዌ የሚተማመኑ
ሳትናወጥ ለዘላለም እንደምትኖር
የጽዮን ተራራ ናቸው፡፡
2. ተራሮች ኢየሩሳሌምን እንደ ከበቧት
\v 2 2. ተራሮች ኢየሩሳሌምን እንደ ከበቧት
ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ያህዌም በሕዝቡ
ዙሪያ ነው፡፡
3. ጻድቁ ክፉ እንዳያደርግ
\v 3 3. ጻድቁ ክፉ እንዳያደርግ
የዐመፃ በትረ መንግሥት የጻድቃንን
ምድር አይግዛ፡፡

View File

@ -1017,6 +1017,12 @@
"122-01",
"122-04",
"122-06",
"122-08"
"122-08",
"123-01",
"123-03",
"124-01",
"124-04",
"124-06",
"124-08"
]
}