Mon Jun 18 2018 15:48:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-18 15:48:05 +03:00
parent 4dac9b6172
commit e3bfa811fe
6 changed files with 19 additions and 15 deletions

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14. እርሱ አፈጣጠራችንን ያውቃልና
\v 14 እርሱ አፈጣጠራችንን ያውቃልና
ትቢያ መሆናችንንም ይገነዘባል፡፡
15. ሰው እኮ እንደ ሣር
\v 15 ሰው እኮ እንደ ሣር
እንደሚያድግ የዱር አበባ ነው፡፡
16. ነፋስ በሚነፍስበት ጊዜ ድራሹ
\v 16 ነፋስ በሚነፍስበት ጊዜ ድራሹ
ይጠፋል፤
የነበረበት ስፍራ እንኳ አይታወቅም፡፡

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17. የያህዌ ምሕረት ግን
\v 17 የያህዌ ምሕረት ግን
ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት
ላይ ነው፡፡
ጽድቁም እስከ ልጅ ልጃቻቸው ዘመን
በላያቸው ይሆናል፤
18. ይህም ኪዳኑን በሚጠብቁት ላይ
\v 18 ይህም ኪዳኑን በሚጠብቁት ላይ
ትእዛዙንም በሚያከብሩት ላይ ይሆናል፡፡
19. ያህዌ ዙፋኑን በሰማይ አጽንቶአል
\v 19 ያህዌ ዙፋኑን በሰማይ አጽንቶአል
መንግሥቱም ሁሉን ትገዛለች፡፡

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20. እናንተ ለቃሉ የምትታዘዙ መላእክት
\v 20 እናንተ ለቃሉ የምትታዘዙ መላእክት
ትእዛዙንም የምትፈጽሙ እናንተ
ኃያላን፣ ያህዌን አመስግኑ፡፡
21. አገልጋዩ የሆናችሁ፣ ፈቃዱንም
\v 21 አገልጋዩ የሆናችሁ፣ ፈቃዱንም
የምትፈጽሙ እናንተ የሰማይ ሰራዊት
ያህዌን አመስግኑ፡፡
22. በግዛቱ ሁሉ የምትገኙ ፍጥረቶቹ
\v 22 በግዛቱ ሁሉ የምትገኙ ፍጥረቶቹ
ያህዌን አመስግኑ፤ ነፍሴ ሆይ
ያህዌን አመስግኚ፡፡

View File

@ -1,10 +1,10 @@
\c 104 \v 1 \v 2 \v 3 1. ነፍሴ ሆይ፣ ያህዌን አመስግኚ
\c 104 \v 1 ነፍሴ ሆይ፣ ያህዌን አመስግኚ
አምላኬ ያህዌ ሆይ፣ አንተ እጅግ
ታላቅ ነህ
ውበትና ግርማን ለብሰሃል፡፡
2. ብርሃንን እንደ ሸማ ተጐናጽፈሃል
\v 2 ብርሃንን እንደ ሸማ ተጐናጽፈሃል
ሰማያትን እንደ ድንኳን መጋረጃ
ዘረጋህ፡፡
3. በጠፈር ላይ ካለው ውሃ በላይ ቤትህን ሠርተሃል
\v 3 በጠፈር ላይ ካለው ውሃ በላይ ቤትህን ሠርተሃል
ደመናትን ሰረገላህ አደረግህ
በነፋስ ክንፎች ትሄዳለህ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 4 \v 5 4. ነፋሶችን መልእክተኞቹ፣
\v 4 4ነፋሶችን መልእክተኞቹ፣
ነበልባልንም አገልጋዮቹ አደረግ፡፡
5. ምድርን መሠረት ላይ አጸና
\v 5 5. ምድርን መሠረት ላይ አጸና
ከቶም አትናወጥም፡፡

View File

@ -780,6 +780,10 @@
"103-03",
"103-06",
"103-09",
"103-11"
"103-11",
"103-14",
"103-17",
"103-20",
"104-01"
]
}