Mon Jun 18 2018 15:54:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-18 15:54:05 +03:00
parent 5a0a405aaf
commit e0c802e6e3
8 changed files with 20 additions and 14 deletions

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 27 እነዚህ ሁሉ በጊዜው ምግባቸውን
እንድትሰጣቸው አንተን ተስፋ ያደርጋሉ፡፡
\v 28 28. በሰጠሃቸው ጊዜ አንድ ላይ ይከማቻሉ፣
\v 28 በሰጠሃቸው ጊዜ አንድ ላይ ይከማቻሉ፣
እጅህንም ስትዘረጋ በመልካም
ነገር ይጠግባሉ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 29 \v 30 29. ፊትህን ስትሰውር፣ በጣም ይደነግጣሉ
\v 29 ፊትህን ስትሰውር፣ በጣም ይደነግጣሉ
እስትንፋሳቸውን ስትወስድ ይሞታሉ፤
ወደ አፈርም ይመለሳሉ፡፡
30. መንፈስህ ስትልክ
\v 30 መንፈስህ ስትልክ
እነርሱ ይፈጠራሉ
የምድርንም ገጽ ታድሳለህ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 31 \v 32 31. ለዘላለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
\v 31 ለዘላለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ያህዌ በፍጥረቱ ደስ ይበለው፡፡
32. ከላይ ምድርን ሲመለከት ትንቀጠቀጣለች
\v 32 ከላይ ምድርን ሲመለከት ትንቀጠቀጣለች
ተራሮችን ሲዳስሳቸው ይጨሳሉ

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 33 \v 34 33. በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ለያህዌ እዘምራለሁ
\v 33 በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ለያህዌ እዘምራለሁ
በሕይወትም እስካለሁ ድረስ ለአምላኬ
የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ፡፡
34. ደስታዬ በእርሱ ስለሆነ
\v 34 ደስታዬ በእርሱ ስለሆነ
የልቤ ሐሳብ እርሱን ደስ ያሰኘው፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 35 35. ኅጥአን ከምድር ይጥፉ
\v 35 ኅጥአን ከምድር ይጥፉ
ዐመፀኞች ከእንግዲህ አይኑሩ፡፡
ነፍሴ ሆይ፣ ያህዌን አመስግኚ፡፡
ያህዌ ይመስገን፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 105 \v 1 \v 2 \v 3 1. ያህዌን አመስግኑ፣ ስሙንም ጥሩ
\c 105 \v 1 ያህዌን አመስግኑ፣ ስሙንም ጥሩ
ሥራውንም በሕዝቦች መካከል ግለጡ፡፡
2. ለእርሱ የምስጋና መዝሙር አቅርቡ
\v 2 ለእርሱ የምስጋና መዝሙር አቅርቡ
ድንቅ ሥራዎቹን ሁሉ ተናገሩ፡፡
3. በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ
\v 3 በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ
ያህዌን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. ያህዌንና ብርታቱን ፈልጉ
\v 4 \v 6 4. ያህዌንና ብርታቱን ፈልጉ
ፊቱንም ዘወትር ፈልጉ፡፡
5. ያደረጋቸውን ድንቅ ሥራዎች
\v 5 5. ያደረጋቸውን ድንቅ ሥራዎች
ተአምራቱንና ከአፉ የወጣውን ፍርድ ፈልጉ፡፡
6. እናንት የአገልጋዩ የአብርሃም ዘሮች
እርሱ የመረጣችሁ የያዕቆብ ልጆች

View File

@ -792,6 +792,12 @@
"104-16",
"104-19",
"104-23",
"104-25"
"104-25",
"104-27",
"104-29",
"104-31",
"104-33",
"104-35",
"105-01"
]
}