Mon Jun 18 2018 15:16:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-18 15:16:05 +03:00
parent bf7002238b
commit db05f77b27
9 changed files with 23 additions and 17 deletions

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 49 ጌታ ሆይ፣ በታማኝነትህ ለዳዊት የማልህለት
የቀድሞ ምሕረትህ የታለ?
\v 50 50. ጌታ ሆይ፣ ባርያህ ላይ የደረሰውን ፌዝ
\v 50 ጌታ ሆይ፣ ባርያህ ላይ የደረሰውን ፌዝ
የብዙ ሰዎችንም ስድብ እንደ ታቀፍሁ
አስብ፡፡
\v 51 51. ያህዌ ሆይ፣ ጠላቶችህ የሚሳደቡትን፣
\v 51 ያህዌ ሆይ፣ ጠላቶችህ የሚሳደቡትን፣
አንተ የቀባኸውን ሰው ርምጃ የነቀፉበትን
ሁኔታ አስብ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 52 52. ያህዌ ለዘላለም ይባረክ፡፡
\v 52 ያህዌ ለዘላለም ይባረክ፡፡
አሜን፣ አሜን

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\c 90 \v 1 \v 2 1. ጌታ ሆይ፣ አንተ ከትውልድ
\c 90 \v 1 ጌታ ሆይ፣ አንተ ከትውልድ
እስከ ትውልድ መጠጊያችን ነህ፡፡
2. ተራሮችን ከመሥራትህና ዓለምንም
\v 2 ተራሮችን ከመሥራትህና ዓለምንም
ከመፍጠርህ በፊት
አንተ ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክ ነህ

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 3 \v 4 3. ሰዎችን ወደ ዐፈር ትመልሳለህ፤
\v 3 ሰዎችን ወደ ዐፈር ትመልሳለህ፤
‹‹የሰው ልጆች ሆይ ወደ ቦታችሁ
ተመለሱ›› ትላለህ፡፡
4. ሺህ ዓመት በፊትህ፣
\v 4 ሺህ ዓመት በፊትህ፣
እንዳለፈው ትናንት ቀን
እንደ ሌሊትም ጥቂት ሰዓቶች ነው፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 5 \v 6 5. እንደ ጐርፍ ጠርገህ ስትወስዳቸው
\v 5 እንደ ጐርፍ ጠርገህ ስትወስዳቸው
እንደ ሕልም ይበናሉ
በየማለዳው እንደሚታደስ የሣር ቡቃያ
ይሆናሉ፡፡
6. ሣር ወዲያው አድጐ ያብባል
\v 6 ሣር ወዲያው አድጐ ያብባል
ሲመሽ ግን ጠውልጐ ይጠፋል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 7 \v 8 7. እኛ በቁጣህ ጠፍተናል
\v 7 እኛ በቁጣህ ጠፍተናል
በመዓትህም ደንግጠናል፡፡
8. ኃጢአታችንን በፊትህ፣
\v 8 ኃጢአታችንን በፊትህ፣
የተሰወረ ኃጢአታችንንም
በግልጽ በሚታይ ቦታ ታኖራለህ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 9 \v 10 9. ዘመናችን ሁሉ በቁጣህ ያልፋል
\v 9 ዘመናችን ሁሉ በቁጣህ ያልፋል
ዕድሜያችንም በቅጽበት እንደሚያልፍ
እስትንፋስ ነው፡፡
10. ዕድሜያችን ሰባ፣
\v 10 ዕድሜያችን ሰባ፣
ጤነኞች ከሆንንም ሰማንያ
ዓመት ነው፡፡
እነዚያም ቢሆኑ፣ በመከራና

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11. የቁጣህን ኃይል ማን ያውቃል?
\v 11 የቁጣህን ኃይል ማን ያውቃል?
መዓትህም የመፈራትህን ያህል
ታላቅ ነው፡፡
12. ጥበበኞች መሆን እንድንችል
\v 12 12. ጥበበኞች መሆን እንድንችል
ዕድሜያችን ምን ያህል መሆኑን
አስተምረን፡፡
13. ያህዌ ሆይ፣ ተመለስ፤ ይህ እስከ መቼ ይሆናል፤
\v 13 13. ያህዌ ሆይ፣ ተመለስ፤ ይህ እስከ መቼ ይሆናል፤
ለባሪያዎችህም ራራላቸው፡፡

View File

@ -696,6 +696,12 @@
"89-38",
"89-41",
"89-44",
"89-46"
"89-46",
"89-49",
"89-52",
"90-01",
"90-03",
"90-07",
"90-09"
]
}