Thu Jun 14 2018 10:00:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 10:00:10 +03:00
parent eb3d80d3f1
commit d7bac96e89
7 changed files with 20 additions and 14 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 11 11. ያህዌ ለሕዝቡ ብርታት ይሰጣል
\v 11 ያህዌ ለሕዝቡ ብርታት ይሰጣል
ያህዌ ሕዝቡን በሰላም ይባርካል፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\c 30 \v 1 \v 2 \v 3 1. ያህዌ ሆይ፣ አንተ አንሥተኸኛልና ጠላቶቼም
\c 30 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ አንተ አንሥተኸኛልና ጠላቶቼም
በእኔ ላይ ደስ እንዲላቸው አላደረግህምና
ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፡፡
2. ያህዌ ሆይ፣ እንድትረዳኝ ወደ አንተ ጮኽሁ
\v 2 ያህዌ ሆይ፣ እንድትረዳኝ ወደ አንተ ጮኽሁ
አንተም ፈውሰኸኝ፡፡
3. ያህዌ ሆይ፣ ነፍሴን ከሲኦል አወጣሃት
\v 3 ያህዌ ሆይ፣ ነፍሴን ከሲኦል አወጣሃት
ወደ መቃብር ከመውረድም አዳንኸኝ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 4 \v 5 4. እናንት የእርሱ ታማኝ ሕዝቦች
\v 4 እናንት የእርሱ ታማኝ ሕዝቦች
ለያህዌ የምስጋና መዝሙር አቅርቡ፤
ቅድስናውን ስታስታውሱ፣ ውዳሴ ስጡ፡፡
5. ቁጣው ለአጭር ጊዜ ነው
\v 5 ቁጣው ለአጭር ጊዜ ነው
ሞገሱ ግን ለዕድሜ ልክ ነው፡፡
ሌሊት ሲለቀስ አድሮ
ማለዳ ደስታ ይሆናል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. በልበ ሙሉነት ‹‹አልናወጥም! አልሁ፡፡
7. ያህዌ ሆይ በሞገስህ እንደ ተራራ ብርቱ አደረግኸኝ
\v 6 በልበ ሙሉነት ‹‹አልናወጥም! አልሁ፡፡
\v 7 ያህዌ ሆይ በሞገስህ እንደ ተራራ ብርቱ አደረግኸኝ
ፊትህን ስትሰውር ግን ውስጤ ታወከ፡፡
8. ያህዌ፣ ወደ አንተ ጮኽሁ፤ ከጌታም ዘንድ ሞገስ ፈለግሁ፡፡
\v 8 ያህዌ፣ ወደ አንተ ጮኽሁ፤ ከጌታም ዘንድ ሞገስ ፈለግሁ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 9 \v 10 9. እኔ ብሞት፣ ወደ መቃብርም ብወርድ ምን ጥቅም አለው?
\v 9 እኔ ብሞት፣ ወደ መቃብርም ብወርድ ምን ጥቅም አለው?
አፈር ያመሰግንሃልን?
ታማኝነትህንስ ይናገራልን?
10. ያህዌ ሆይ፣ ስማኝ ማረኝም፣
\v 10 ያህዌ ሆይ፣ ስማኝ ማረኝም፣
ያህዌ ረዳት ሁነኝ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 11 \v 12 11. ዋይታዬን ወደ ሽብሸባ ለወጥህልኝ
\v 11 ዋይታዬን ወደ ሽብሸባ ለወጥህልኝ
ማቄን አስወግደህ ደስታን አለበስከኝ፡፡
12. እንግዲህ፣ ነፍሴ ታመስግንህ፤ ዝምም አትበል፡፡
\v 12 እንግዲህ፣ ነፍሴ ታመስግንህ፤ ዝምም አትበል፡፡
አምላኬ ያህዌ ሆይ፣ ለዘላለም አመሰግንሃለሁ፡፡

View File

@ -221,6 +221,12 @@
"29-01",
"29-03",
"29-06",
"29-09"
"29-09",
"29-11",
"30-01",
"30-04",
"30-06",
"30-09",
"30-11"
]
}