Tue Jun 12 2018 16:34:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-12 16:34:06 +03:00
parent 283c6fd404
commit cbae2fe279
6 changed files with 16 additions and 11 deletions

View File

@ -1,4 +1,5 @@
\v 7 የያህዌ ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን መልሶ ያለመልማል፤
የያህዌ ምስክር የታመነ ነው፤ ዐላዋቂውን ጥበበኛ ያደርጋል
\v 8 8. የያህዌ ሕግ ትክክል ነው፤ ልብን ደስ ያሰኛል፡፡
የያህዌ ምስክር የታመነ ነው፤
ዐላዋቂውን ጥበበኛ ያደርጋል።
\v 8 የያህዌ ሕግ ትክክል ነው፤ ልብን ደስ ያሰኛል፡፡
የያህዌ ትእዛዝ ንጹሕ ነው፤ ዐይንንም ያበራል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 9 \v 10 9. ያህዌን መፍራት ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፡፡
\v 9 ያህዌን መፍራት ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፡፡
የያህዌ ፍርድ የታመነ ነው፤ ሁለንተናውም ጽድቅ ነው፡፡
10. ከወርቅ ይልቅ የከበረ፤ እጅግ ከጠራ ወርቅም የበለጠ ነው፡፡
\v 10 ከወርቅ ይልቅ የከበረ፤ እጅግ ከጠራ ወርቅም የበለጠ ነው፡፡
ከማር ይልቅ ይጣፍጣል፤ ከማር ወለላም ይበልጥ ይጥማል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 11 \v 12 11. እንዲሁም አገልጋይህ በእርሱ ይመከራል፤
\v 11 እንዲሁም አገልጋይህ በእርሱ ይመከራል፤
ሕግህን በመጠበቁም ወሮታ አለው፡፡
12. ስሕተቱን ሁሉ ማን ማስተዋል ይችላል?
\v 12 ስሕተቱን ሁሉ ማን ማስተዋል ይችላል?
ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 13 \v 14 13. ባርያህን ከድፍረት ኃጢአት ጠብቅ
\v 13 ባርያህን ከድፍረት ኃጢአት ጠብቅ
ያኔ ፍጹም እሆናለሁ
ከታላቅ በደልም እነጻለሁ፡፡
14. ዐለቴና አዳኜ ያህዌ ሆይ፣
\v 14 ዐለቴና አዳኜ ያህዌ ሆይ፣
የአፌ ቃልና የልቤም ሐሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 20 \v 1 \v 2 1. በመከራ ቀን ያህዌ ይስማህ
\c 20 \v 1 በመከራ ቀን ያህዌ ይስማህ
የያዕቆብም አምላክ ይጠብቅህ፡፡
2. ከመቅደሱ ረድኤት ይላክልህ
\v 2 ከመቅደሱ ረድኤት ይላክልህ
ከጽዮንም ደግፎ ይያዝህ

View File

@ -151,6 +151,10 @@
"18-48",
"18-50",
"19-01",
"19-04"
"19-04",
"19-07",
"19-09",
"19-11",
"19-13"
]
}