Thu Jun 21 2018 09:46:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-21 09:46:17 +03:00
parent 99a1abadf3
commit c350ca9530
8 changed files with 21 additions and 15 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. በጠራሁህ ቀን መለስህልኝ
\v 3 3. በጠራሁህ ቀን መለስህልኝ
ነፍሴን በማጽናናት አደፋፈርሃት፡፡
4. ያህዌ ሆይ፣ የአፍህን ቃል ሲሰሙ
\v 4 4. ያህዌ ሆይ፣ የአፍህን ቃል ሲሰሙ
የምድር ነገሥታት ሁሉ ያመሰግኑሃል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 5 \v 6 5. የያህዌ ክብር ታላቅ ነውና
\v 5 የያህዌ ክብር ታላቅ ነውና
ስለ ያህዌ ሥራ ይዘምራሉ፡፡
6. ያህዌ እጅግ ከፍ ያለ ቢሆንም፣
\v 6 ያህዌ እጅግ ከፍ ያለ ቢሆንም፣
ዝቅ ያሉትንም ይመለከታል
ትዕቢተኞችን ግን ገና ከሩቅ ያውቃቸዋል፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 7 \v 8 7. በአደጋ መካከል ብሄድ እንኳ
\v 7 በአደጋ መካከል ብሄድ እንኳ
አንተ ሕይወቴን ትጠብቃለህ፡፡
እጅህን ዘርግተህ ከጠላቶቼ ቁጣ
ታወጣኛለህ በቀኝ እጅህም ታድነኛለህ፡፡
8. ያህዌ እስከ መጨረሻ ከእኔ ጋር ነህ
\v 8 ያህዌ እስከ መጨረሻ ከእኔ ጋር ነህ
ያህዌ ሆይ፣ ምሕረትህ ለዘላለም ነው፡፡
የእጅህን ሥራ ቸል አትበል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 139 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ መረመርኸኝ፤ ደግሞም
\c 139 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ መረመርኸኝ፤ ደግሞም
ዐወቅኸኝ፡፡
2. አንተ መቀመጤንና መነሣቴን ታውቃለህ
\v 2 አንተ መቀመጤንና መነሣቴን ታውቃለህ
የልቤንም ሐሳብ ገና ከሩቅ ትረዳለህ፡፡

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\v 3 \v 4 \v 5 \v 6 3. መሄድ መተኛቴን በሚገባ ታውቃለህ
\v 3 መሄድ መተኛቴን በሚገባ ታውቃለህ
መንገዶቼንም ሁሉ ዐውቀሃቸዋል
4. ገና ቃል ከአንደበቴ ሳይወጣ
\v 4 ገና ቃል ከአንደበቴ ሳይወጣ
ያህዌ ሆይ፣ ፈጽመህ ታውቃለህ፡፡
5. አንተ ከኃላም ከፊትም ዙሪያዬን
\v 5 አንተ ከኋላም ከፊትም ዙሪያዬን
ከለልኸኝ
እጅህንም በላዬ አደረግህ፡፡
6. እንዲህ ያለው ዕውቀት እጅግ ጥልቅ ነው
\v 6 እንዲህ ያለው ዕውቀት እጅግ ጥልቅ ነው
ከእኔም ማስተዋል በላይ ነው፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 7 \v 8 7. ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ
\v 7 ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ
ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ፡፡
8. ወደ ሰማይ ብወጣ አንተ በዚያ አለህ
\v 8 ወደ ሰማይ ብወጣ አንተ በዚያ አለህ
መኝታዬን በሲኦል ባደርግ በዚያ ትገኛለህ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 9 በንጋት ክንፍ ተነሥቼ ብበር
እስከ ባሕሩ መጨረሻ ብሄድ
\v 10 10. በዚያም ቢሆን እጅህ ትመራኛለች
\v 10 በዚያም ቢሆን እጅህ ትመራኛለች
ቀኝ እጅህም ትይዘኛለች፡፡

View File

@ -1055,6 +1055,12 @@
"134-01",
"134-03",
"135-01",
"138-05",
"138-07",
"139-01",
"139-03",
"139-07",
"139-09",
"139-11",
"139-13",
"139-15",