Thu Jun 14 2018 11:16:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 11:16:10 +03:00
parent 28f86fd04a
commit b3825ab175
7 changed files with 21 additions and 16 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 12 12ስፍር ቁጥር የሌለው ችግር ከብቦኛል
\v 12 ስፍር ቁጥር የሌለው ችግር ከብቦኛል
የኃጢአቴ ብዛት ስለ ያዘኝ ማየት ተስኖኛል፤
ከራሴ ጠጉር ይልቅ በዝቶአል፤
ልቤም ከድቶኛል፡፡
\v 13 13. ያህዌ ሆይ፣ እኔን ለማዳን ፈቃድህ ይሁን
\v 13 ያህዌ ሆይ፣ እኔን ለማዳን ፈቃድህ ይሁን
እኔን ለመርዳትም ፍጠን፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 14 \v 15 14. ነፍሴን ለመንጠቅ የሚፈልጉ
\v 14 ነፍሴን ለመንጠቅ የሚፈልጉ
ይፈሩ፤ ይዋረዱም፡፡
ጉዳቴን የሚሹ
ተዋርደው በመጡበት ይመለሱ፡፡
15. በእኔ ላይ፣ ‹‹እሰይ! እሰይ! የሚሉ
\v 15 በእኔ ላይ፣ ‹‹እሰይ! እሰይ! የሚሉ
በራሳቸው እፍረት ይደንግጡ

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 16 \v 17 16. አንተን የሚፈልጉ ሁሉ ደስ ይበላቸው
\v 16 አንተን የሚፈልጉ ሁሉ ደስ ይበላቸው
ሐሤትም ያድርጉ፤
ማዳንህን የሚወዱ ዘወትር፣ ‹‹ያህዌ ከፍ ከፍ ይበል›› ይበሉ፡፡
17. እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ
\v 17 እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ
ጌታ ግን ያስብልኛል፡፡
አንተ ረዳቴ ነህ እኔን ለማዳን ፍጠን
አምላኬ ሆይ አትዘግይ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\c 41 \v 1 \v 2 \v 3 1. ለድኾች የሚያስብ ቡሩክ ነው
\c 41 \v 1 ለድኾች የሚያስብ ቡሩክ ነው
እርሱንም በመከራ ቀን ያህዌ ያድነዋል፡፡
2. ያህዌ ይጠብቀዋል፤ በሕይወትም ያኖረዋል
\v 2 ያህዌ ይጠብቀዋል፤ በሕይወትም ያኖረዋል
በምድርም ላይ ይባርከዋል
ለጠላቶቹ ምኞትም አሳልፎ አይሰጠውም፡፡
3. ታሞ በተኛበት አልጋ ያህዌ ይንከባከበዋል
\v 3 ታሞ በተኛበት አልጋ ያህዌ ይንከባከበዋል
በበሽታውም ጊዜ መኝታውን ያነጥፍለታል፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. እኔም፣ ‹‹ያህዌ ሆይ፣ ማረኝ! በአንተ ላይ
\v 4 እኔም፣ ‹‹ያህዌ ሆይ፣ ማረኝ! በአንተ ላይ
ኃጢአት አድርጌአለሁና ፈውሰኝ›› አልሁ፡፡
5. ‹‹የሚሞተው መቼ ነው፤ ስሙ የሚደመሰሰውስ መቼ ነው?
\v 5 ‹‹የሚሞተው መቼ ነው፤ ስሙ የሚደመሰሰውስ መቼ ነው?
እያሉ ጠላቶቼ እኔ ላይ ክፉ ይናገራሉ፡፡
6. ሊጠይቀኝ ቢመጣ እንኳ በልቡ ስድብ እያመቀ ከአንገት በላይ ይናገራል
\v 6 ሊጠይቀኝ ቢመጣ እንኳ በልቡ ስድብ እያመቀ ከአንገት በላይ ይናገራል
ወጥቶም ወሬ ይነዛል፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7. ጠላቶቼ ሁሉ ተባብረው እኔ ላይ
\v 7 ጠላቶቼ ሁሉ ተባብረው እኔ ላይ
ያሾኮሽካሉ
የክፋ ነገርም በላዬ ያውጠነጥናሉ
8. ‹‹ክፉ ደዌ ይዞታል፤ አልጋ ላይ ወድቋል ከእንግዲህ ከተኛበት
አይነሣም›› ይላሉ፡፡9. እንጀራዬን ተካፍሎ የበላ
\v 8 8. ‹‹ክፉ ደዌ ይዞታል፤ አልጋ ላይ ወድቋል ከእንግዲህ ከተኛበት
አይነሣም›› \v 9 ይላሉ፡፡9. እንጀራዬን ተካፍሎ የበላ
የተማመንሁበት የቅርብ ወዳጄ
በእኔ ላይ ተረከዙን አነሣ፡፡

View File

@ -320,6 +320,11 @@
"40-03",
"40-05",
"40-07",
"40-10"
"40-10",
"40-12",
"40-14",
"40-16",
"41-01",
"41-04"
]
}