Thu Jun 14 2018 11:10:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 11:10:10 +03:00
parent c2eeb30bec
commit b1d0f99298
6 changed files with 16 additions and 11 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 21 \v 22 21. ያህዌ ሆይ፣ አትተወኝ
\v 21 ያህዌ ሆይ፣ አትተወኝ
አምላኬ ሆይ፣ ከእኔ አትራቅ
22. ጌታ መድኃኒቴ
\v 22 ጌታ መድኃኒቴ
እኔን ለመርዳት ፍጠን፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 39 \v 1 1. እኔ፣ ‹‹በአንደበቴ እንዳልበድል ለምናገረው እጠነቀቃለሁ፣
\c 39 \v 1 እኔ፣ ‹‹በአንደበቴ እንዳልበድል ለምናገረው እጠነቀቃለሁ፣
በክፉዎችም ፊት እስካለሁ ድረስ፣ በአፌ ልጓም አደርጋለሁ›› አልሁ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 2 \v 3 2. አንድ ቃል እንኳ ሳልናገር ዝም አልሁ
\v 2 አንድ ቃል እንኳ ሳልናገር ዝም አልሁ
ለመልካም ነገር እንኳ አፌን ዘጋሁ፤
ያም ሆኖ ጭንቀቴ ባሰ፡፡
3. ልቤ በውስጤ ጋለ
\v 3 ልቤ በውስጤ ጋለ
ስለ እነዚህ ነገሮች ሳስብ እንደ እሳት ነደደ፡፡
ከዚያም መናገር ጀመርሁ፡፡

View File

@ -1,6 +1,5 @@
\v 4 \v 5 4. ‹‹ያህዌ ሆይ፣ የሕይወቴ መጨረሻ መቼ እንደ ሆነና
የዕድሜዬን ልክ አሳውቀኝ
\v 4 ‹‹ያህዌ ሆይ፣ የሕይወቴ መጨረሻ መቼ እንደ ሆነና የዕድሜዬን ልክ አሳውቀኝ
አላፊ ጠፊ መሆኔን አሳየኝ፡፡
5. እነሆ፣ ዘመኔን በስንዝር ለክተህ አኖርህ
\v 5 እነሆ፣ ዘመኔን በስንዝር ለክተህ አኖርህ
ዕድሜዬም በፊትህ እንደ ኢምንት ነው፡፡
በእርግጥ የሰው ሁሉ ሕይወት ጥላ ነው፡፡ ሴላ

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 6 \v 7 6. በእርግጥ ሰው ሁሉ እንደ ጥላ ይመላለሳል፡፡
\v 6 በእርግጥ ሰው ሁሉ እንደ ጥላ ይመላለሳል፡፡
ለማን እንደሚሆን ሳያውቅ ሀብት ንብረት ያከማቻል፡፡
7. ጌታ ሆይ፣ አሁንስ ማንን ልጠብቅ?
\v 7 ጌታ ሆይ፣ አሁንስ ማንን ልጠብቅ?
ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ፡፡

View File

@ -306,6 +306,12 @@
"38-11",
"38-13",
"38-15",
"38-17"
"38-17",
"38-19",
"38-21",
"39-01",
"39-02",
"39-04",
"39-06"
]
}