Tue Jun 12 2018 16:30:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-12 16:30:06 +03:00
parent b54b9a6f52
commit a358f1aacb
5 changed files with 13 additions and 10 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 46 \v 47 46. ያህዌ ሕያው ነው፤ ዐለት የሆነልኝ ይባረክ
\v 46 ያህዌ ሕያው ነው፤ ዐለት የሆነልኝ ይባረክ
የድነቴ አምላክ ከፍ ከፍ ይበል፡፡
47. እርሱ ጠላቶቼን ይበቀልልኛል፤ ሕዝቦችን
\v 47 እርሱ ጠላቶቼን ይበቀልልኛል፤ ሕዝቦችን
ከእግሬ ሥር የሚያስገዛልኝም እርሱ ነው፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 48 \v 49 48. ከጠላቶቼም የሚታደገኝ እርሱ ነው!
\v 48 ከጠላቶቼም የሚታደገኝ እርሱ ነው!
በእርግጥም አንተ ከተነሡብኝ በላይ ከፍ አደረግኸኝ!
ከጨካኞችም አዳንኸኝ፡፡
49. ያህዌ ሆይ፣ ስለዚህ ለአንተ ውዳሴ እሰጣለሁ
\v 49 ያህዌ ሆይ፣ ስለዚህ ለአንተ ውዳሴ እሰጣለሁ
በሕዝቦች መካከል አመሰግንሃለሁ፤ ለስምህም እዘምራለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 50 50. እግዚአብሔር ለንጉሡ ታላቅ ድል ይሰጠዋል
\v 50 እግዚአብሔር ለንጉሡ ታላቅ ድል ይሰጠዋል
ለቀባው ለዳዊትና ለዘሮቹም ለዘላለም ታማኝነቱን ይገልጣል፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 19 \v 1 \v 2 \v 3 1. ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ
የሰማይ ጠፈርም የእጁን ሥራ ያውጃል
2. አንዱ ቀን ለሌላው ቀን ቃል ይናገራል
\c 19 \v 1 ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ
የሰማይ ጠፈርም የእጁን ሥራ ያውጃል
\v 2 አንዱ ቀን ለሌላው ቀን ቃል ይናገራል
አንዱም ሌሊት ለሌላው ሌሊት ዕውቀትን ይገልጣል፡፡
3. ንግግር የለም፤ ቃልም የለም፤
\v 3 3. ንግግር የለም፤ ቃልም የለም፤
ድምፃቸውም አልተሰማም፡፡

View File

@ -146,6 +146,9 @@
"18-35",
"18-37",
"18-40",
"18-43"
"18-43",
"18-46",
"18-48",
"18-50"
]
}